TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.5K photos
1.51K videos
215 files
4.13K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ኦብኮ🔝የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) ከኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) ጋር #ለመዋሃድ የሚያስችለውን ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ከኦዲፒ ጋር የፕሮግራምና የሐሳብ ልዩነት እንደሌለው ገልጾ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የውህደት ስምምነት ለማድረግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ኦብኮ ህገመንግስቱ ከጸደቀ ከአንድ ዓመት በኋላ በ1988 የተመሰረተ ሲሆን፣ ከአመታት በፊት በፓርቲው ውስጥ በተፈጠረ አለመግባባት/በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ዶክተር መረራን ጨምሮ የድርጅቱ ከፍተኛ መሪዎች ፓርቲውን ለቀው መውጣታቸው ይታወሳል።

ምንጭ፦ elu
@TSEGABWOLDE @TIKVAHETHIOPIA