#update የቀድሞ የአዲስ አበባ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነርን ጨምሮ በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የነበሩ 11 የፖሊስ አባላት በዋስ #ተለቀዋል።
ጉዳዩን የሚከታተለው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ወንጀል ችሎት በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ ሰጥቶ ነበር፡፡
በመሆኑም አቶ ግርማ ካሳ የ15 ሺ ብር ሌሎቹ የፖሊስ አባላት ደግሞ ከዘጠኝ እስከ ስድስት ሺ ብር ዋስ በማቅረብ መለቀቃቸው ተገልጿል።
የፖሊስ አመራሮቹ በሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት ኃላፊነታቸውን አልተወጡም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ ሲካሄድባቸው ነበር፡፡
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ከዛላምበሳ ግምባር የጦር መሳሪያ ጭነው ወደ መሀል ሀገር ሲንቀሳቀሱ #የታገቱ የመከላከያ ተሽከርካሪዎች #ተለቀዋል። የመከላከያ ተሽከርካሪዎቹ የተለቀቁት ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር #ውይይት ተደርጎ ስምምነት ላይ በመደረሱ ነው።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia