መከላከያ ሚኒስቴር‼️
የሰራዊቱን አቅም ግንባታን መሰረት ያደረገ እና ሀገራዊ ለውጡን ማራመድ የሚችል ሪፎርም መደረጉን የመከላኪያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫም መንግስት እየወሰደ ላለው የለውጥ እርምጃ የበኩሉን እንደሚወጣ ገልጿል።
በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ውስጥ በወንጀል የተጠርጣሩ አመራርና ፈጻሚዎች ጋር በተያያዘ ሰራዊቱን የሚፈርጁ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡም አሳስቧል።
ተጠርጣሪዎችን የማጋለጥና በቁጥጥር ስር ማዋል ስራ የሚኒስቴሩ አንዱ የሪፎርሙ አካል ሆኖ እየተሰራበት መሆኑም ነው የተመላከተው።
ሰሞኑን በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን(ሜቴክ) እንዲሁም በሌሎች ተቋማት ውስጥ በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋልም ሚኒስቴሩ አብሮ እየሰራ መሆኑን በመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኢንዱክትሪኖሽንና ህዝብ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀነራል #መሀመድ_ተሰማ ገልጸዋል።
በህዝባዊ ወገንተኝነት ህዝብ በማገልገል ላይ የሚገኘው ሰራዊቱ ለእንዲህ አይነት የወንጀል ተግባር ራሱን መስዋት እስከማድረግ የሚታገል መሆኑንም ነው የተናገሩት።
ከላይ ከጠተቀሱት ተጠርጣሪዎች ጋር የመፈረጁን ተግባርም እንደሚያወግዝና ግለሰቦቹን #ተጠያቂ እንደሚያደርግ ተናግረዋል።
አሁን ሀገሪቱ ላይ የመጣውን አንጻራዊ ሰላምና መረጋጋት ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንዲሻገር ሰራዊቱ ከመቼውም ጊዜ በላይ ይሰራል ብለዋል።
ሀገራዊ ለውጡ በምንም አይነት መንገድ እንዳይቀለበስ የሚያስችል አቋም መፍጠር መቻሉንም የጠቆሙት ዋና ዳይሬክተሩ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የሚታዩ ግጭቶችና አለመረጋጋቶች ለመቆጣጠር በተለያየ ቡድን የተዋቀረ ኮማንድ ፖስት መሰማራቱን እና በአንድ ወር ውስጥ ተጨባጭ ውጤት እንዲያመጡ አቅጣጫ ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ብለዋል።
#በከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማት አካባቢ የተፈጠሩ ችግሮች አሁን መረጋጋት ቢታይባቸውም፤ የተዛባ መረጃ #በሚሰራጩ ግለሰብና ቡድኖች ላይ
ህጋዊ #እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ጠቁመዋል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

መከላከያ ሰራዊት‼️
#በከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማት አካባቢ የተዛባ መረጃ #በሚሰራጩ ግለሰብና ቡድኖች ላይ ህጋዊ #እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ገልጿል።

ጣና🔝የአዲስ አበባ ወጣቶች በጣና ሀይቅ ላይ የተጋረጠውን እንቦጭ አረም የማሰወገድ ስራ አከናውነዋል። በትናንትናው ዕለት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ወደ ባህር ዳር ያቀኑት የአዲስ አበባ ወጣቶች በጣና ሀይቅ ላይ የተጋረጠውን የእምቦጭ አረም አርመዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መልካም ዜና ነጋዴዎች🎊ኢትዮ አዲስ የገናና የፋሲካ ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ ምዝገባ እየተካሄደ ነው። የባዛሩ ዋጋ የነጋዴውን አቅም ያገናዘበ ሲሆን ከ400 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ኩባንያዎች የሚሳተፉበት ነው። ባሉን ቀሪ ቦታዎች አሁኑኑ በሚሊኒየም አዳራሽ በመምጣት ይመዝገቡ!
ለተጨማሪ መረጃ፦
0988 08 08 08
0974 07 07 07
ኢትዮ አዲስ የገናና የፋሲካ ባዛር!
🎈JORKA EVENT ORGANIZER🎈
ለተጨማሪ መረጃ፦
0988 08 08 08
0974 07 07 07
ኢትዮ አዲስ የገናና የፋሲካ ባዛር!
🎈JORKA EVENT ORGANIZER🎈
ምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ‼️
ከሻሸመኔ ወደ አዲስ አበባ በሕገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 55 ኩንታል ቡና ትናንት መያዙን ፖሊስ ገለጸ።
የምሥራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማንደር #አስቻለው_ዓለሙ እንዳስታወቁት ከኅብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ላይ የተያዘው ቡና ከ300 ሺህ ብር በላይ ግምት አለው።
ኮድ 3 አዲስ አበባ 36952 በሆነ የጭነት ተሽከርካሪ የተያዘው በአዳሚቱሉ ወረዳ ቆሬ አዲ ቀበሌ ሲደርስ በተደረገው ድንገተኛ ፍተሻ መሆኑንም አስረድተዋል።
የተሽከርካሪው ሹፌርና ረዳቱ ለጊዜው ቢሰወሩም፣ወንጀለኞችን ለሕግ ለማቅረብ በክትትል ላይ እንደሚገኝ ኃላፊው ተናግረዋል።
ሕገ ወጥ ንግድ እንቅስቃሴ በአገር ኢኮኖሚ ላይ በተለይ ቡና የውጭ ምንዛሪ ምንጭ በመሆኑ ጉዳቱ የከፋ መሆኑ ኅብረተሰቡ ከፖሊስ ጋር በመተባበር ድርጊቱን እንዲገታው አሳስበዋል።
ምንጭ፦ ኢዜአ

#Update ለመጀመሪያ ጊዜ "የኢትዮጵያ ቀን" በአደስ አበባ ከተማ ሊከበር ነው። ቀኑ ህዳር 27 በርካታ ሰዎች በተገኙበት ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ ዝግጅት ላይ እውቅ እና ታዋቂ አርቲስቶች ስራቸውን ያቀርባሉ። ሀሙስ ህዳር 27 በኢትዮጵያ የባህላዊ ልብሶች እና ባህላዊ ስርዓቶች #ኢትዮጵያዊነት ደምቆ ይውላል። ይህን ዝግጅት ያዘጋጀው በመዲናይቱ ትልቅቅ ዝግጅቶችን በማዘጋጀት የሚታወቀው Jorka Event Oranizer ከፈታ ሾው ጋር በመተባበር መሆኑን ለመስማት ተችሏል።
#TIKVAHETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAHETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዲስ አበባ!
ያለ አገልግሎት ታጥሮ የቆየው መዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት ያለው ቦታ መዝናኛ እንዲሆን መወሰኑን የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ተናግሯል፡፡
የሸራተን ማስፋፊያ በሚል ተይዞ የቆየውና ታላቁ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት ያለው ቦታም #ፓርክ ይሆናል ተብሏል፡፡
አዲስ አበባን ውብ ለማድረግና ነዋሪውም ያለበትን የአረንጓዴ መስህብ ቦታና መናፈሻ እጥረት ለመፍታትም የአረንጓዴ ፓርኮች ልማት ይጀመራል ብሏል ከንቲባ ጽህፈት ቤቱ፡፡
ለዚሁ ስራም እንደመጀመሪያ የሸራተን ማስፋፊያ እና በመሃል አዲስ አበባ ፒያሳ በሜድሮክ ኢትዮጵያ ታጥሮ ከ20 አመታት በላይ የቆየው ሰፊ ቦታ መናፈሻ እንዲሆን ተወስኗል ተብሏል፡፡
ከዚሁ ጋር የተያያዙ ሌሎች እቅዶች በቅርቡ ይፋ ይደረጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልማት ስም ለረዥም ጊዜ ታጥረው የቆዩ ቦታዎች ላይ እርምት መውሰዱና ወደ መሬት ባንክ መመለሱ ይታወቃል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1

ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር‼️
አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ #አልሸባብ ከጸጥታ ሃይሉ አቅም በላይ ሆኖ በሶማሌ ክልል ችግር ሊፈጥር እንደማይችል የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
መከላከያ ሰራዊቱ በአገሪቷ አንዳንድ አካባቢዎች የሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮችን ከህዝቡና ከጸጥታ ሃይሎች ጋር በመሆን እያረጋጋ መሆኑን ገልጿል።
የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽንና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተሩ ሜጄር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አልሸባብ ቀደም ሲል በተለይ በምስራቁ የአገሪቷ ክፍል በጸጥታና በልማት እንቅስቃሴው ላይ ስጋት ሲፈጥር መቆየቱን አስታውሰዋል።
መከላከያ ሰራዊት ከፌዴራል የጸጥታ ሃይሎች፣ ከክልል የጸጥታ ሃይሎችና ከህዝቡ እንዲሁም ከጎረቤት አገሮች ጋር በመተባበር የአልሸባብን ጥቃት መመከት የሚችልበት ደረጃ ላይ መሆኑንም ነው ያመለከቱት።
”እንደ ወታደር አልሸባብ ጥቃት ከማድረሱ በፊት ክትትልና ስምሪት መደረግ አለበት” ያሉት ሜጄር ጄኔራሉ ሶማሌ ክልል አሁን ካለው ያለመረጋጋት ጋር ተያይዞ ምቹ ሁኔታ እንዳይፈጥርለት በትኩረት እየተሰራ ነው ብለዋል።
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አካባቢ የሀሰት ወሬዎችን በማቀናበር የተረጋጋ የመማር ማስተማር ሂደት እንዳይኖር የሚያደርጉ አካላትን የህግ ተጠያቂ ለማድረግ መከላከያ ሰራዊት ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን ነው የገለጹት።
በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች አዋሳኝ ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት መከላከያ ሰራዊቱን ጨምሮ ከብሄራዊ ደህንነትና መረጃ፣ ከክልል አመራሮችና ከፌዴራል ፖሊስ የተወጣጣ ኮማንድ ፖስት ተቋቁሞ ወደ ስራ መግባቱንና በአጭር ጊዜ ወደ እያንዳንዱ ቀበሌ በመግባት የማረጋጋቱን ስራ እንሰራለን ብለዋል።
የጸጥታ ሃይሉ ዋና ስራ ሰላም በሌለባቸው አካባቢዎች ሰላም ማስከበርና ማረጋጋት በመሆኑ ህዝቡ ለሚያነሳቸው ፖለቲካዊ ጥያቄዎች የፖለቲካ አመራሮች ፈጣን ምላሽ ካልሰጡ ችግሩ መልሶ ሊያገረሽ ይችላል ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምንጭ፦ ena

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ🔝ተማሪዎች ግቢው ውስጥ የተፈጠረው ችግር #ሊቀረፍ ባለመቻሉ እና አሁንም በግቢው ውስጥ መቆየት ስጋት ስለሆነባቸው ግቢውን ለቀው ለመውጣት ተደገደዋል። መንግስት ችግሩን በዘላቂነት እንዲፈታም ጥሪ አቅርብዋል። የበርካታ አመታት ልፋታችን ይህ በመሆኑን እናዝናለን ብለዋል።
ፎቶ፦ TIKVAH-ETH(ቤተሰብ አባላት)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ TIKVAH-ETH(ቤተሰብ አባላት)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሁመራ🔝በትግራይ ክልል #ሁመራ ከተማ በትላንትናው ዕለት ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የሰብዐዊ መብት ጥሰት በፈጸሙ ግለሰቦችና በሌቦች ላይ የጀመረው ዘመቻ አንድ ብሔር ላይ ያነጣጠረ ነው ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተዋል። ሰልፈኞቹ በጉዳዩ ላይ የትግራይ ክልል ፕሬዝደንት የሰጡትን መግለጫ #እንደሚደግፉም ገልጸዋል። ተመሳሳይ ሰልፎች ዛሬ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች እንደሚደረጉ ይጠበቃል።
ምንጭ:- ኢትዮጵያ ላፕቨ አፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ:- ኢትዮጵያ ላፕቨ አፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ‼️
የተቋሙ ተማሪዎች በግቢው ውስጥ የተፈጠረው ችግር በዘላቂነት እንዲፈታ እና አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን ሁሉንም ያካተተ #ውይይት ሊደረግ ይገባል ብለዋል። ትላንት የተወሰኑ ተማሪዎች ተስማምተው ግቢው ውስጥ ሰላም ወርዶ የነበር ቢሆንም ምሽት ላይ ተማሪ ተጋጭቶ ነበር በዚህም የፀጥታ አካላት እርምጃ ውስደዋል ሲሉ ተማሪዎች ገልፀዋል።