#update መገናኛ ብዙሃን ከጥላቻና መለያየት ይልቅ በኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት ላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ የሰላም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። “ሚዲያ ለሰላም” በሚል አገር አቀፍ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አካላት የፓናል ውይይት ትላንት ተካሂዷል። በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ስራቸውን በትኩረት መስራት እንዳለባቸው የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ #ሙፈሪያት_ካሚል አሳስበዋል። መገናኛ ብዙሃን በህዝቦች መካከል #ግጭቶችን ከመፍጠርና ከማራራቅ ይልቅ አንድነትና መተባበርን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ብለዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጥንቃቄ‼️አዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ የመኪና ውድድር እየተካሄደ ስለሆነ ወደዛ አካባቢ ያላችሁ ጥንቃቄ እድታደርጉ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻችን!
ከእናንተ ብዙ #እንጠብቃለን። ከግብታዊ እርምጃ ርቃችሁ ለቤተሰብም ሆነ ለአገር #መከታ ሆናችሁ ቀጥሉ። ለመሪነት ራሳችሁን የምታዘጋጁበትን ጊዜ አታባክኑት።
via~Endalamaw Abera
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከእናንተ ብዙ #እንጠብቃለን። ከግብታዊ እርምጃ ርቃችሁ ለቤተሰብም ሆነ ለአገር #መከታ ሆናችሁ ቀጥሉ። ለመሪነት ራሳችሁን የምታዘጋጁበትን ጊዜ አታባክኑት።
via~Endalamaw Abera
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በሱማሌና ኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው ግጭት ዳግም አንዳይከሰት የሁለቱ ክልል መንግስታት እየሰሩ መሆኑን የሱማሌ
ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ሙስጠፋ_መሐመድ_ዑመር ገልፀዋል።
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ሙስጠፋ_መሐመድ_ዑመር ገልፀዋል።
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አክሱም🔝ዛሬ በአክሱም ከተማ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል። በሰልፉ ላይ የከተማይቱ ነዋሪዎች የተለያዩ መፈክሮችን እያሰሙ ነው።
ፎቶ፦ prince(ከአክሱም TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ prince(ከአክሱም TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በሰቲት ሁመራ፣ በአድዋ፣ በመኾኒ፣ በአቢ አዲ (ተንቤን) እና በሌሎች የትግራይ ክልል ከተሞች ትዕይንተ ህዝብ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በትዕይንተ ህዝቡ የተሳተፉ ዜጎች "የትግራይ ህዝብን #ለማሸማቀቅ" የሚደረጉ ሙከራዎች እንዲቆሙ፤ የሕግ የበላይነት እንዲከበር የሚጠይቁና ሌሎች መፈክሮችን በማሰማት ላይ ናቸው።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባህር ዳር🔝በአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር #ታከለ_ኡማ የሚመራው ልዑክ ባሕር ዳር ገባ፡፡ ልኡኩ በአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ ዓርብ ምሽት 4 መቶ የሚጠጉ ወጣቶች ባሕር ዳር መግባታቸው ይታወሳል፡፡ በቆይታቸውም በጣና ገዳማት አካባቢ የተንሰራፋውን እንቦጭ ማረማቸው ይታወሳል፡፡
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አብመድ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መልካም ዜና ነጋዴዎች🎊ኢትዮ አዲስ የገናና የፋሲካ ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ ምዝገባ እየተካሄደ ነው። የባዛሩ ዋጋ የነጋዴውን አቅም ያገናዘበ ሲሆን ከ400 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ኩባንያዎች የሚሳተፉበት ነው። ባሉን ቀሪ ቦታዎች አሁኑኑ በሚሊኒየም አዳራሽ በመምጣት ይመዝገቡ!
ለተጨማሪ መረጃ፦
0988 08 08 08
0974 07 07 07
🎈ኢትዮ አዲስ የገናና የፋሲካ ባዛር🎈
🎈JORKA EVENT ORGANIZER🎈
ለተጨማሪ መረጃ፦
0988 08 08 08
0974 07 07 07
🎈ኢትዮ አዲስ የገናና የፋሲካ ባዛር🎈
🎈JORKA EVENT ORGANIZER🎈
#UpdateSport በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ብስክሌት ሻምፒዮናን እንድታስተናግድ የአፍሪካ ብስክሌት ማህበር ዕድል ሰጥቷታል፡፡ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽንም ውድድሩ በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባሕር ዳር እንዲካሄድ ወስኗል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Update የለውጥ ንቅናቄውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በተሟላ ዝግጅነት ላይ እንደሚገኙ የባሩድ ማዕከላዊ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ፡፡
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia