TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.43K videos
206 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
"ሰው ሁኑ! ቅድሚያ #ሰውነት ይቀድማል! ከሐይማኖት ሰውነት ይቀድማል! ከዘርም ሰውነት ይቅደም! #አላህ ሰውን ከሁሉ በላይ አልቆታል ሊገፋ አይገባም፣ ሊሰደድ አይገባም፣ ሊገደል፣ ሊናቅ፣ ሊወገዝ በፍፁም አይገባም ልዩ ፍጥረቴን ክብሩን ጠብቁት በማለት አዟል!"

ተቀዳሚ ሙፍቲህ ፈዲለቱ ሸህ ሃጂ ዑመር እድሪስ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአዳማ...

"እየተጠላላን አንዳችን ለአንዳችን #እየተደማማን መኖር #ይብቃን እባካችሁ ወገኖቼ መጪው ትውልድ ታሪካችንን አንብቦ እንዳይወቅሰን። ወንድም ወንድሙን ገድሎ #መፎከር ይብቃ እስቲ ተያይዘን አብረን እንደግ ሀገራችን በቂያችን ነች ከሀገር የወጡ ወገኖቻችን እኮ ወደው አይደለም ከሰራን ከተለወጥን እነሱም ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ቤታችን ይደምቃል። እህቶቻችን እኮ ወደው አይደለም ከሰው ሀገር የሚንከራተቱት ተባብረን ባለመስራታችን እንጂ አበቃሁ! #አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግ! መሀመድ ከአዳማ!"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጎንደር👆

"ዛሬ በጎንደር ከተማ #የረመዳን መግቢያን በማስመልከት በረመዳን ወር ተወዳጁ ስራ #ሰደቃ እንደመሆኑ የበረካ 'የበጎ አድራጎት እና የልማት ማህበር' ትልቁን ሰደቃ #የደም_መለገስ ፕሮግራም ያካሄደ ሲሆን በ45 ወንዶች እና በ1ሴት በጥቅሉ የ46 ሰዎች የደም ልገሳ አካሂደዋል #አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላቹህ!" Nurhusien Shimelash

@tsegabwolde @tikvahethiopia