TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.3K photos
1.47K videos
209 files
4.03K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update ሀዋሳ አሮጌው ገበያ ተነስቶ የነበረው እሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ጠፍቷል። የእሳት አደጋው መንስኤ #አልታወቅም። በዚሁ አጋጣሚ ሁሉም የከተማይቱ ነዋሪ እራሱን ሀሰተኛ ወሬ ከሚያስነግሩ #የፌስቡክ ወንበዴዎች ይጠብቅ። የከተማው ነዋሪ የሰላምን ዋጋ ጠንቅቆ በመረዳቱ በጋራ ሰላሙን ይጠብቅ። ወላጆች ልጆቻችሁን ምከሩ። መንግስት የእሳት አደጋውን ምክንያት አጣርቶ ያሳውቅ። አጋጣሚውን ለሌላ ግርግር እና ሁከት በሚጠቀሙት እና ለመጠቀም #በሚያስቡት ላይ መንግስት ቃል እንደገባው ህግን የማስከበር እና እርምጃ የመውሰድ ስራ ይስራ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia