TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.44K videos
206 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
አዲስ አበባ-ኦነግ⬆️ህዝቡ በመስቀል አደባባይ እጅግ #በደመቀ ሁኔታ ለኦነግ አመራሮች አቀባበል ለማድረግ እየተጠባበቀ ይገ ኛል።

OBN LIVE!

ፎቶ፦ Sh(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጋምቤላ⬆️

"ፀግሽ ጋምቤላ ሰሞኑን የነበረው #ረብሻ ዛሬ #ተረጋግቶ የመስቀል በዓል እንዲህ #በደመቀ ሁኔታ ሁሉም የከተማው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና የክልሉ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል በተገኙበት ያለምንም ችግር #በሰላም ተከብርዋል።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጅማ #Adwa123🔝

ጅማ ላይ አባት እና እናት አርበኞች እንዲሁም #የጅማ_ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህራን እና ተማሪዎች በዓሉን አንድላይ #በደመቀ ሁኔታ አብረውታል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia