TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.44K videos
206 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ፎቶ⬆️ከ22 ዐመታት በኋለ ወደ ሀገሩ የተመለሰው አርቲስት እና አክቲቪስት እንዲሁም የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ #ታማኝ_በየነ በአዲስ አበባ ከተማ የተደረገለት ደማቅ አቀባበል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ባህር ዳር⬆️

#ታማኝ_በየነ ሰኞ ነሀሴ 28/2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ ባሕር ዳር ይገባል፡፡

አርቲስት እና አክቲቪስት ታ ማኝ በየነ 3 ሰዓት ላይ ወደ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ያመራል ተብሏል፡፡

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እንዳስታወቀው ሁሉም አድናቂዎቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ ወደ አየር መንገዱ መሄድ ሳይጠበቅባቸው በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም የሚጠብቁት ይሆናል፡፡

©AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️አርቲስ እና አክቲቪስት #ታማኝ_በየነ በደብረ ታቦር ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

©AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ስጦታ⬆️አርቲስት እና አክትቪስት #ታማኝ_በየነ በራስ ጋይንት የንግዱ ማህበረሰብ የመኪና ስጦታ ተብረከተለት።

©ECADF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር⬆️ለአክቲቪስት እና አርቲስት #ታማኝ_በየነ አቀባበል ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።

©ዳግማሮስ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አርቲስት እና አክቲቪስት #ታማኝ_በየነ ጎንደር ከተማ ገብቷል። በጎንደር ፋሲለደስ ስታዲየም አቀባበል እየተደረገለት ይገኛል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️አርቲስት እና አክቲቪስት #ታማኝ_በየነ ፕሮፌሰር #መስፍን_ወልደማርያምን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመሄድ ጠይቋቸዋል።

©ዳንኤል ሺበሺ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና📌የአክቲቪስት እና አርቲስት #ታማኝ_በየነ የሀዋሳ ፕሮግራም ለሌላ ጊዜ መተላለፉን ከአቶ ዳንኤል ሺበሺ ለመስማት ተችሏል። በነገው ዕለት በደሴ የሚካሄደው ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው ተብሏል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከፈረንሳይ ለጋሲዮን⬆️

"ሰላም ፀግሽ #ታማኝ_በየነ ከባለቤቱ #ፋንትሽ ጋር ፈረንሳይ ለጋሲዮን ሆሊ ካፌ ዳኪ የባህል ምግብ አዳራሽ ዉስጥ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን ልጆች ጋር ተገናኝቷል።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጋሞ ጎፋ ዞን⬇️

በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራያና አካባቢው ለተፈናቀሉ ዜጎች የሀገራችን ታዋቂ አርቲስቶች ስላደረጉት ድጋፍ የጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደር ምስጋና አቀረበ፡፡ አርቲስት #ቴዎድሮስ_ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/፣ አርቲስት #ታማኝ_በየነ እና አርቲስት #አስገኘው_አሽኮ/አስጌ ደንዳሾ/ በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ
ልዩ ዞን ቡራያና አካባቢው ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ተጎጂዎችን በመጠለያ ተገኝተው ስላጽናኑና ስለረዷቸው በጋሞ ጎፋ ዞን ሕዝብ
ስም አቶ ኢሳያስ እንድሪያስ ምስጋና አቅርበዋል፡፡

በሌላ በኩል...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት በአርባምንጭ ከተማ እና አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ከሚገኙ አድባራት እንዲሁም ከማህበረ ቅዱሳን በአዲስ አበባ ዙሪያ እና ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራያና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች 200 ሺህ ብር በማሰባሰብ #ድጋፍ አድርጋለች፡፡

ምንጭ፦ የጋሞ ጎፋ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አርቲስት #ታማኝ_በየነ ስለ ሼህ ሞሃመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲ የተናገረው…
@tsegabwolde @tikvahethiopia
404,659$-----በግሎባል አልያንስ በኩል በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለጌዴኦ ተፈናቃዮች በአንድ ቀን ውስጥ 404,659$ ድጋፍ አድርገዋል!

Via አርቲስት #ታማኝ_በየነ
@tsegabwolde @tikvahethiopia