የወ/ሮ ዳግማዊት ሽኝት⬆️
በቅርቡ የትራንስፓርት ሚንስትር በመሆን ለተሾሙት ወ/ሮ #ዳግማዊት_ሞገስ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር #ታከለ_ኡማ ፣ የካቢኔ አባላትና የከንቲባ ፅ/ቤት ሰራተኞች በተገኙበት የሽኝት ስነ ስርዓት ተደርጎላቸዋል።
ምንጭ፦የአዲስ አበባ ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ከቡራዩ⬆️
"ቡራዩ አካባቢ መንገድ ትራንስፖርት ህዝቡ እየተንገላታ ነው። በቂ መስተንግዶ የለም። መስተንግዶው ቀርቶ በቅጡ የሚያናግርህ ሰራተኛ የለም። የሚመለከተው አካል መላ ይበለን።"

ፈንሳይ-ፓሪስ⬆️ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ሚ/ር #ኢማኑኤል_ማክሮ ጋር ኤሊሴ ፓላስ ተወያዩ።
በውይይታቸውም:-
1) የላሊበላን አብያተ-ክርስቲያናት የጥገና ስራ ፈረንሳይ #እንድትደግፍ:
2) የፈረንሳይ ኢንቨስተሮች ወደ #ኢትዮጵያ መጥተው ኢንቨስት እንዲያደርጉ:
3) ለልማት የሚያግዝ:- ቀጥታ የበጀት ድጋፍ ለማድረግ፣ በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ፣ በአይ.ኤም.ኤፍ. እና በአለም ባንክ በኩል በቀጥታ እና በቦርድ በኩል #ድጋፍ ለማድርግ:
4) በአፍሪካ ቀንድ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የመጣውን ሰላም በማስቀጠል በኤርትራና በጅቡቲ መካከል ሰላም እንዲጠናከር ለማድረግ:
5) ፕሬዚዳንት ማርኮ ኢትዮጵያን #እንዲጎብኙ: ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ከትላንት በስቲያ የላሊበላ ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት ከጥገና እና እንክብካቤ አንጻር የሚገኙበትን ሁኔታ መጎብኝታቸው ይታወሳል።
ምንጭ፦ አቶ ፍፁም አረጋ

#update የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት #ኢማኑኤል_ማክሮን የፊታችን መጋቢት ወር ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ
አስታወቁ። ፕሬዚዳንት ማክሮን ኢትዮጵያን የሚጎበኙት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት መሆኑም ታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አስታወቁ። ፕሬዚዳንት ማክሮን ኢትዮጵያን የሚጎበኙት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት መሆኑም ታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH AID‼️የህፃን በናያስን ህይወት ለመታደግ ርብርቡ በይፋ ተጀምሯል።
በትንሹ ...
10,000 አባላት ብቻ በዚህ ዘመቻ ቢሳተፉ ፦
20,000×15 ብር=ለትንሹ ህፃን ደረስንለት ማለት ነው!
መልካም ስራ ሰርተን ደስ እያለን እንዋል!
ሰውነት አንዱ ለአንዱ መኖር ነው!
በሞባይል ባንኪንግ አልያም በአካል ባንክ በመሄድ ከ15 ብር ጀምሮ ለትንሽዬው ልጃችን እና ወንድማችን እገዛ እናድርግ፦
1000082551399 Bedilu Girma Woji

እንችላለን! ለኛ ትንሽ የሚምስሉን ነገሮች የሰው ልጅ ህይወት የማትረፍ አቅም አላቸውና ሁላችንም በልብ በሽታ የሚሰቃየውን የ7 ወር ልጅ ለማትረፍ እንረባረብ። መልካም ነገር መስራት ምንኛ መታደል ነው!
ሞባይላችሁን ወጣ አድርጋችሁ ከሻይ ወጪያችሁ ላይ 15 ብር ብቻ ለወንድማችሁ ለልጃችሁ በናያስ ማሳከሚያ አድርጉ!
🏃♂የሞባይል ባንኪንግ የማትጠቀሙ ደግሞ ትንሽ ሮጥ ብላችሁ በባንክ ከ15 ብር ጀምሮ ማገዝ ትችላላችሁ!
አንድ ላይ ስንሆን ሁሉንም ነገር ማድረግ እንችላለን!