#update ቅዲስ ጊዮርጊስ⬆️
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በክረምቱ ከአባላትና ደጋፊዎቹ ያሰባሰበውን የመማሪያ ቁሳቁሶች የክለቡ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብነት ገ/መስቀል፣ አባላትና ደጋፊዎቻች፣ ተጋባዥ እንግዶች እና ድጋፍ የሚደረግላቸው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ተማሪዎች በተገኙበት ካለፈው አመት ከአንድ መቶ ፐርሰንት በላይ ጭማሪ በማድረግ 2700 ደርዘን ደብተር ለ11 የተለያዩ አካላት ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በማህበሩ ጽ/ቤት ድጋፍ አከናውኗል።
1. እማሆይ ዘውዲቱ መሸሻ በጎ አድራጎት ድርጅት
2. ህይወት የተቀናጀ በጎ አድራጎት ድርጅት
3. ትኩረት ለሴቶችና ህፃናት በጎ አድራጎት ድርጅት
4. ራዕይ የህፃናትና ቤተሰብ በጎ አድራጎት ድርጅት
5. አዲስ ከተማ ወረዳ 2 ዕድሮች
6. ሜሪ ጆይ በጎ አድራጎት ድርጅት
7. ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 4
8. የቀበና ት/ቤት ተማሪዎች
9.ካሌብ የኢትዮያዊያን በጎ አድራጎ ድርጀት
10. ዶን ቦስኮ የካቶሊክ ት/ቤት በጎ አድራጎት ድርጅት
11. አጋር በጎ አድራጎት ድርጅት (የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የሆኑት ጋሽ ፍሰሐ ወ/አማኑኤል የሚመራ)
ደብተሮቹ በክለቡ ባለታሪኮች፣ አርማና ቀለም አሸብርቀው አጋራችን በሆነው #ማምኮ የወረቀት ፋብሪካ የታተሙ ናቸው።
ድጋፍ ለተደረገላቸው ተማሪዎች መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆንላችሁ እየተመኘ በዚህ በጎ ተግባር ላይ የተሳተፉ አባላትና ደጋፊዎች፣ ድርጅቶች፣ ግለሰቦች አመስግኗል። ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉም ክለቡ መልዕክቱን አስተላልፏል።
ምንጭ፦ Saint George S.A
@tsegabwolde @tikvahethiopia