የመንግስት ሚዲያው ዝም! የግል ሚዲያው ዝም! ፌስቡኩ ዝም! አክቲቪስቱ ዝም! ጋዜጠኛው ዝም!
.
.
ኢትዮጵያ ሀገራችን ዜጎቿ እኩል ናቸው። #ሰብዓዊነትን ያላስቀደም የፖለቲካ ድርጅት፣ ፖለቲከኛ፣ አክቲቪስት፣ ....ለማንም አይጠቅምም!
.
.
ወገኖቻችን፤ ወንድሞቻችን፤ እህቶቻችን ህፃናት፣ አዛውንቱ ሚተኙበት አጥተዋል። ዛሬ የፌስቡክ ህዝብ ሌላ ነው ወሬው! ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ ነው ያለው ማነው?? የሚያለቅሱ እናቶች እምባ ይፍረድ! ፈጣሪ ግን የፈጠረውን ህዝብ አይጥልም! ምንነው ከቤንሻንጉል ሚፈናቀሉት ኢትዮጵያዊያን ተረሱ?
.
.
ሰውነትን ቀብረን አፈር አናልብሰው‼️ሰው ሰው ነው! #ለወደቁት እንድረስላቸው።
70,000 ሺ ሰው ተፈናቅሎ ሜዳ ላይ ነው ያለው! ምነው ዝም አለን! ሰውነት እንዲህ ነው??
.
.
ክብር እና ምስጋና ለነቀምት ወጣቶች፤ አጠቃላይ ለከተማው ነዋሪዎች!
😢ሰውነት ይቅደም!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
@tsegabwolde @tikvahethiopia