TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
206 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ጥቆማ ለፖሊስ📌

"ሃይ ፀግሽ ሰላም ነህ ወይ a s እባላለው እየውልህ አሽዋ ሜዳ #ከሻቃ ህንፃ ጀርባ ከኮንደሚኒየም ወደ ወስጥ ስትገባ እላይኛው ጠቼ እና አታችኛው ጠቼ የሚባሉ ሰፈሮች የሚኖሩ ነዋሪዎች #ተደራጅተው ዝርፊያና ግድያ የሚፈፅሙ አካላት ከፍተኛ ስጋት ፈጥረውባቸዋል። ከቤት መውጣት አልቻሉም ዛሬ 3 ቀናቸው ነው በነሱ ዙሪያ ባሉ መንደሮች የሚፈፀመውን ግድያና ዝርፊያ እየሰሙ በጣም ተረብሸዋል። ባካባቢው የፖሊስ እስቴሽን አንድም የለም እና ከመገደልና ከሰቀቀን የሚታደጋቸው አካል የለም። ፖሊስ ሲመጣ የሚደበቁት እነዚህ እረብሸኞች ፖሊሶች ወድያው ስለሚሄዱ መልሰው ይመጣሉ። ሙሉ ጥበቃ እየተደረገላቸው አይደለም። ነፍሳቸውን እንኳን ለማትረፍ መውጫ መንገድ አላገኙም። ወንድሜና የሚስቴ እህትና ወንድሞችዋ በዚሁ አካባቢ ነው ያሉት እና #አፋጠኝ እርምጃ ያስፈልገዋል። የሚመለከታቸው የፌደራል እና የኦሮሚያ ልዩ ሀይላት ካልደረሱላቸው የነሱም እጣ ከመገደል የዘለለ አይደለም። እነዚህ ቡድኖች በተቀናጀ መልኩ እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ በነፍስ ሊደረስላቸው ይገባል።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በአዲስ አበባ ከተማ በሶስት ቡድን #ተደራጅተው ከባድ ወንጀሎችን ሲፈጽሙ የነበሩ 17 #ተጠርጣሪዎች ከነመሳርያቸው በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በመግለጫ አሳውቋል፡፡

ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮኒሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia