#UpdateSport ካፍ የኢትዮጵያን የቻን 2020 ዝግጁነት #ለመገምገም በጥቅምት ወር ልዑኩን እንደሚልክ ታውቋል። ልዑኩ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ውድድሩ መቼ መካሄድ አለበት የሚለውንም ጉዳይ እንደሚወያይ ይጠበቃል። ቻን በሚካሄድበት ወር አብዛኛውን ጊዜ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በመኖሩ የውድድሩ ቀን ሊገፋ ይችላል።
©Omna Taddele Gebru
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©Omna Taddele Gebru
@tsegabwolde @tikvahethiopia