#update ኢንጂነር ታከለ ኡማ⬆️
#የጋሞ የሀገር ሽማግሌዎች ተግባር አለምን ያስደነቀ፣ ለሁሉም ትምህርት የሚሆን፣ በታሪክ #የማይዘነጋና ከትውልድ ወደ ትውልድ መተላለፍ ያለበት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር #ታከለ_ኡማ ገለልፀዋል። ለጋሞ የሀገር ሽማግሌ አባቶችና ወጣቶች ምስጋናና እውቅና የመስጠት ፕሮግራም ተከናውኗል።
በስነ ስርዓቱ በቡራዩ አካባቢ የተፈፀመው ኢ ሰብዓዊ ድርጊት ተከትሎ የጋሞ አባቶች የሰሩትን ትልቅ ስራ ለማድነቅና ምስጋና ለማቅረቡ ወደ ወደ ጋሞ ጎፋ ዞን ላቀኑ የኦሮሞ የሀገር ሽማግሌዎችና ወጣቶች እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
ምንጭ፦ ፋና
@tsegabwolde @tikvahethiopia