TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.4K photos
1.47K videos
209 files
4.04K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ይመጣሉ!!

#StopHateSpeech

በቀጣይ:

ድሬዳዋ
አምቦ
አርሲ
ሀረማያ
ጅግጅጋ
አሶሳ
ጋምቤላ
አ.ሳ.ቴ.ዩ
አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ
ወለጋ
ቡሌሆራ
ጎንደር
ባህር ዳር
ደብረ ማርቆስ

በሁሉም ግቢዎች የምትገኙ የተማሪ ተወካዮች, ሰላም ፎረም እና የተለያዩ ክበባት ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ!!

በ 0919 74 36 30 በመደወል ዝርዝር ጉዳዮችን ጠይቁን!!

የጥላቻ ንግግር ሀገር ያፈርሳል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ልዩ የውይይት መድረክ--#StopHateSpeech
#StopHateSpeech #TIKVAH_ETH

√ግንቦት 10 እና 11 - በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ማዕከልነት /ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ/

√ግንቦት 17 እና 18 - በጅማ ዩኒቨርሲቲ ማዕከልነት/ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፣ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ/

√ግንቦት 24 እና 25 - በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ማዕከልነት/ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ አ.ሳ.ቴ.ዩ፣ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፣ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ/

በቀጣይ፦

√ዲላ ዩኒቨርሲቲ ፣ መቱ ዩኒቨርሲቲ ፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ፣ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ፣ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፣ ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ፣ አ.አ.ቴ.ዩ.፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ

√ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፣ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ፣ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ...በዚህ መልኩ 45 ቱም ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ልዩ ልዩ መድረኮች ይኖሩናል።

የዝግጅቶቹ ይዘቶች፦

√የጥላቻ ንግግሮች ዙሪያ የእርስ በእርስ ውይይት
√የፅዳት ዘመቻ
√ደም ልገሳ
√የችግኝ ተከላ
√የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች
√በTIKVAH-ETH የሙዚቃ ባንድ እና የኪነጥበብ ቡድኖች ልዩ እና አስተማሪ የኪነጥበብ ዝግጅቶች

ይህን #ሀገር_አድን ዘመቻ የሚመለከታችሁ ሁሉ #እንድታግዙም እንማፀናለን። የታሪክ ተወቃሽ እንዳንሆን አብረን እስራ! የጥላቻ ንግግር ሀገር ያሳጣናል።

ኑ ኢትዮጵያን በፍቅር እንገንባ!!
0919 743630 /ለተጨማሪ መረጃ/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#StopHateSpeech

/ከሚያዚያ 23 እስክ ሚያዚያ 27 የተደረገ የሰላም እና የፍቅር ጉዞ/

ከአርባምንጭ~ደብረ ብርሃን-ወሎ-ወልዲያ-መቐለ

ከወልቂጤ~ደብረ ብርሃን-ወሎ-ወልዲያ-መቐለ

ከወላይታ ሶዶ~ደብረ ብርሃን-ወሎ-ወልዲያ-መቐለ

ከሀዋሳ~ደብረ ብርሃን-ወሎ-ወልዲያ-መቐለ

ዛሬ ከምሽት 1:00 ጀምሮ አጠቃላይ ጉዞውን በተመለከተ መረጃዎች ይቀርባሉ። ጉዞው ለመላው የሀገሪቱ ህዝብ ከፍተኛ ተስፋን የሰጠ እንዲሁም ልዩ ክስተቶች የነበሩበት ነበር።

🕑ምሽት 1:00
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#StopHateSpeech

/ከሚያዚያ 23 እስክ ሚያዚያ 27 የተደረገ የሰላም እና የፍቅር ጉዞ/

ከአርባምንጭ~ደብረ ብርሃን-ወሎ-ወልዲያ-መቐለ

ከወልቂጤ~ደብረ ብርሃን-ወሎ-ወልዲያ-መቐለ

ከወላይታ ሶዶ~ደብረ ብርሃን-ወሎ-ወልዲያ-መቐለ

ከሀዋሳ~ደብረ ብርሃን-ወሎ-ወልዲያ-መቐለ

አጠቃላይ ጉዞውን በተመለከተ ከዚህ ሰዓት አንስቶ መረጃዎች ይቀርባሉ። ጉዞው ለመላው የሀገሪቱ ህዝብ ከፍተኛ ተስፋን የሰጠ እንዲሁም ልዩ ክስተቶች የነበሩበት ነበር።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#StopHateSpeech የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የውይይት መድረክ በ √ወላይታ ሶዶ √አርባ ምንጭ √ወልቂጤ √ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች ከተደረገ በኃላ ከፋሲካ በዓል ከቀናት በኃላ ጊዞውን ወደሠሜናዊው የሀገሪቱ ክፍል አድርጎ የተሳካ ቆይታ አድርጓል። በዚህ እንቅስቃሴ ውስጥ ከፍተኛው ድርሻ የተወጡ አካላትን ወደበኃላ ምስጋና እናቀርብላቸዋለን።

ከአዲስ አበባ -- ደብረ ብርሃን -- ፎቶ👇
#ወሎ_ዩኒቨርሲቲ👆
#StopHateSpeech

አርብ/ሚያዚያ 25/ ዕለት የተሰሩ ስራዎች፦

√የፅዳት ዘመቻ
#በጥላቻ_ንግግር ዙሪያ ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ

ዩኒቨርሲቲው ከቀኑ 7:00 የምሳ ግብዣ አድርጎልን ወደወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሸኝቶናል። ወሎዎች ክብር ይገባችኃል!! በክብር ተቀብላችሁ ስላስተናገዳችሁን እናመሰግናለን!!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
•ለአብሮነታችሁ ምስጋና ከTIKAVH-ETH•

#StopHateSpeech እንቅስቃሴው ከተጀመረበት ዕለት አንስቶ እስካሁን አብራችሁን #በፅናት ለቆማችሁ ኢትዩጵያዊያን ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን!!

እያንዳዷን እንቅስቃሴ እንደተቋም እና እንደግል ከባልደረቦቻችሁ ጋር በመደግፍ - ለቤተሰባችን አባላት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲመቻች እና የምግብ ወጪያቸው እንዲሸፈንና #ለሰላም እና #ለፍቅር የሚያደርጉትን ጉዞ የተሳካ እንዲሆን ግንባር ቀደም በመሆን ስለደገፋችሁ አሁንም #እየደገፋችሁ ስላለ ከልብ እናመሰግናለን!! ወደፊት ታሪክ ያስታውሳችኃል!!

የኢትዮጵያ ህዝብ ውለታችሁን ይክፍል!!
በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከየትኛውም የፖለቲካ አመለካከት በፀዳ መልኩ አንድነትን የሚያመጣ ስራ እንድንሰራ ስላገዛችሁን እናመሰግናለን።

√ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ

▪️ፕሮፌሰር ደጀኔ አየለ/የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት/

▪️ወ/ሮ ገነት ወልዴ/የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ልማት ኮፖሬት ም/ፕሬዝዳንት/

▪️ዶ/ር ሲሳይ ሸዋአማረ/የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት/

▪️ዶ/ር ሀብቴ ዱላ/የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አከዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት/

▪️አቶ ብሩ ሚጎራ/የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ ልምት መልካም አስተዳደር ም/ፕሬዝዳንት/

▪️ብሩክ እሸቱ/የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዲን/

▪️የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተተማሪዎች ህብረት
/ወጣት ይድነቃቸው አየለ/

▪️የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሰላም ፎረም
/ግዛት ብርሃኑ/

√መቐለ ዩኒቨርሲቲ

▪️ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ህይወት /የዩኒቨረሲቲው ፕሬዘዳንት/

▪️ዶ/ር ከሳቴ ለገሰ/የተማሪዎች አገግሎት/ምስጋና

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት/ወጣት ግደይ ነዑል/

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ

▪️ዶክተር #ታከለ_ታደሰ/የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት/

▪️ኤፍሬም ጉልፎ/ረዳት ፕሮፌሰር/የተማሪዎች አገ/ት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

▪️አቶ ፍሬይወት ናና/የተማሪዎች አገልግሎት/

▪️ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
/ወጣት ዘገየ ገ/መድን/

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

▪️Dr. ዳምጠው ዳርዛ/የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት/

▪️Dr. የቻለ ከበደ/Academic vice President/

▪️የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
/ቃልኪዳን አባይነህ/

▪️አቶ አየልኝ ጎታ/የተማሪዎች አገልግሎት/

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

▪️ዶክተር አያኖ በራሶ/የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት/

▪️ዶክተር መሳይ ሀይሉ/Vice President Administration & Student Service/

▪️ወ/ሮ አርማዬ አሰፋ/የኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ ዳይሬክተር/

▪️አቶ አመሎ የተማሪዎች አገልግሎት

▪️የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
/ወጣት ቀኔሳ እና ወጣት ምትኩ/

ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ

▪️Dr. ሀይለማርያም ብርቄ/የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት/

▪️ኘሮፌሰር አለባቸው ጎስማ/የተማሪ አገልግሎት/

▪️ፍፁም ተክሌ/የሠላም ፎረም/

▪️የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት/አበበ በላይ/

ወሎ ዩኒቨርስቲ

▪️Dr. አባተ ጌታሁን/የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት/

▪️አቶ ጌትነት ካሴ/የተማሪዎች አገልግሎት/

▪️የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት /ወንድማገኝ ሠርጌታ/

▪️የሠላም ፎረም/ሀይሉ ጣፈጠ/

√ወልድያ ዩኒቨርሲቲ

▪️Dr. ደሳለኝ ሞላ/የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት/

▪️የተማሪዎች ህብረት ኘሬዝዳንት/መላክ ያይኔአበባ/

የሠላም ፎረም/ብስራት ሠይፉ/

▪️የተማሪ አገልግሎት ዳይሬክተር/መኮንን ዘለለ/ /ተስፋው ወርቁ

ልዩ ምስጋና!

√ለአክሱም ዩንቨርስቲ
√ለአዲግራት ዩኒቨርሲቲ
√ለራያ ዩኒቨርሲቲ
√ሰመራ ዬኒቨርሳቲ

ልዩ ምስጋና

ሚያዚያ 23 አዲስ አበባ መግባታችንን ተከትሎ ስማቸውን የማልገልፀው ቤተሰባችን አባላት የታሸገ ውሃ በማምጣት ታልቅ ክብር አሳይታቹናል እናመሰግናለን!!

ልዩ ምስጋና

ሁሉንም የTIKVAH-ETH የሙዚቃ ባንድ አባላት። እናመሰግናለን!!

ልዩ ምስጋና

ለመኪና አሽከርካሪዎቻችን ረጅሙን መንገድ ተቸግራችሁ በሰላም አድርሳችሁ ስለመለሳችሁን እናመሰግናለን!! ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ!

ልዩ ምስጋና

በየከተማው አቅፋችሁ የተቀበላችሁን፣ ያበላችሁን፣ ያጠጣችሁን ፤ አይዟቹ በርቱ ያላችሁንን ፤ ፍቅር ያሸንፋል እኛም እናግዛለን ያላችሁን ወገኖቻችን በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እናመሰግናለን!!

በኢትዮጵያ ተስፋ አንቆርጥም!!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#StopHateSpeech
#ከጥላቻ_ንግግር_እንቆጠብ!!
የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የውይይት መድረክ ከልዩ ልዩ ጥበባዊ ዝግጅቶች ጋር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ነገ #ቅዳሜ እና #እሁድ በቲክቫህ ኢትዮጵያ አባላት አማካኝነት በግቢያችን ይካሄዳል።

#ፕሮግራሞች

#ቅዳሜ

☞ ብዙ ኪ.ሜ አቆራርጠው ለፍቅር እና ለሰላም ለሚመጡት የTIKVAH-ETH
ቤተሰብ አባላት ደማቅ አቀባበል ይደረጋል፣ ጥበባዊ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።

#እሁድ

√የደም ልገሳ ፕሮግራም
√በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት ስለጥላቻ ንግግር ፅሁፎችን ይቀርባሉ ፤ ልዩ ልዩ
ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ፡፡
√በግቢያችን የፅዳት ዘመቻ ይካሄዳል

#ዋቸሞ_ዩኒቨርሲቲ

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቤተሰቦቻችን ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ይመጣሉ!!

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ነገ እና ከነገ በስቲያ በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ለሚካሄደው #StopHateSpeech/የፀረ ጥላቻ ንግግር/ ዘመቻ ብዙ ሺ ኪሎሜትሮችን አቋርጠው ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ይገኛሉ።

ወደ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የሚመጡት የመቐለ ልዑካን፦

Tesfaye G/giorgis
Ermias Dejene
Amanuel demeke
Mulugeta sisay
Rakieb sebsbie

@tsegabwolde @tikvahethiopia