ማሳሰቢያ📌በአዲስ አባባ ወጣቶች ስም እና በቄሮዎች ስም አግባብነት የሌላቸው ድርጊቶች የሚፈፅሙ አካላት እንዳሉ ለመስማት ተችሏል። ሁሉም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ህገ ወጥ ሰዎችን ለፖሊስ #አሳልፎ ሊሰጥ ይገባል። በቄሮዎች እና በሸገር ወጣቶች ስም ሰዎችን የሚያስፈራሩ፤ የሚዘርፉ፤ ማንነትን መሰረት ይደረገ ጥቃት የሚፈፅሙ ፀረ ሰላም ሰዎች እንዳሉ ታውቋል።
አሁን የሚታዩት ምልክቶች የለውጡን እንቅስቃሴ ለማደናቀፍ የሚሰሩ ስራዎች ሊሆኑ ስለሚችሉ ህዝቡ በጥንቃቄ ከተማውን ከጥፋት ሀይሎች ተረጋግቶ ይጠብቅ።
ሁሉም የሁሉም ከተማ የሆነችውን አዲስ አበባ በንቃት ይጠብቅ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አሁን የሚታዩት ምልክቶች የለውጡን እንቅስቃሴ ለማደናቀፍ የሚሰሩ ስራዎች ሊሆኑ ስለሚችሉ ህዝቡ በጥንቃቄ ከተማውን ከጥፋት ሀይሎች ተረጋግቶ ይጠብቅ።
ሁሉም የሁሉም ከተማ የሆነችውን አዲስ አበባ በንቃት ይጠብቅ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia