TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.3K photos
1.47K videos
209 files
4.03K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ከሃይማኖት ተቋማት፣ ከተፎካካሪ ፓርቲ እና ከሙሁራን የተወጣጡ የቦርድ አባላቱን በአዲስ መልክ አደረጅቷል።

በዚህም መሰረት፦

1. ክብርት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ...ሰብሳቢ

2. ኡስታዝ #አህመዲን_ጀበል..............አባል

3. አቶ ተክሌ ከበደ..........................አባል

4. ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ.....................አባል

5. ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን.................አባል

6.ዶ/ር አብዮት ባዩ ........................አባል

7. ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ.............አባል

8. ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና................አባል

9. ወ/ሮ እናትአለም መለስ..................አባል

የኤጀንሲው የቦርድ አመራር ሆነው እንዲያገለግሉ ተሹመዋል። ተሿሚዎቹ የተጣለባቸውን ህዝባዊና መንግስታዊ #ኃላፊነት በቅንነት፣ በታማኝነትና በቁጠኝነት ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።

©ወ/ሮ ዳግማዊት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሀረማያ_ዩኒቨርሲቲ👆
/StopHateSpeech/

የጅማ ዩኒቨርስቲ የTIKVAH ቤተሰቦች በመጀመሪያው ጉዟቸው ትልቁን #ኃላፊነት በተወጡበት እና ትልቅ ስራዎችን በሰሩበት የሃረማያ ዩኒቨርሲቲ ቆይታ #በጥላቻ_ንግግሮች ዙሪያ ልዩ የግንዛቤ መስጫ ማድረክ ተዘጋጅቶ ነበር።

ምስጋና፦

ለጅማ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች
ለወ/ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች
ለአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች
ለኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ አመራሮች

ረጃጅም ርቀቶችን በብቃት ላሽከረከሩ፦ ሁሉም ሹፌሮች!!

@tsegabwolde @tikvahethiopia