TIKVAH-ETHIOPIA
" እየተካሄደ ያለዉ ቤት የማፍረስ ዘመቻ የሀገሪቱን እና የዜጎችን ወቅታ ሁኔታ ግምት ዉስጥ ያላስገባ ነው " - ዶክተር እንዳለ ሀይሌ በአዲስ አበባ ዙሪያ ህገ-ወጥ ናቸዉ የተባሉ ቤቶች በዘመቻ መልክ እየፈረሱ እንደሆነ ይታወቃል። ቃላቸውን ለአሐዱ ሬድዮ እና ቴሌቪችን የሰጡት የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ ዶክተር እንዳለ ሀይሌ ፤ በአዲስ አበባ ዙሪያ እና ቡራዩ አካባቢ ቤት እየፈረሰባቸዉ…
የቀጠለው የቤት ማፍረስ ዘመቻ ...
በአዲስ አበባ ዙሪያ ከሚደረግ የቤት ማፍረስ ዘመቻ ጋር በተገናኘ ቤት የፈረሰባቸው ዜጎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የተናገሩት ፦
• " ... #ቤት_ለመፈለግ እንኳን በቂ ጊዜ አልተሰጠም በዚህም እቃችንን ወደ ምናውቃቸው ሰዎች አሽሽተናል ፤ መጠለያ አጥተው ሜዳ ላይ የወደቁም ጎረቤቶችም አሉ። ቤት ለመከራየት እንኳን የቤት ኪራይ በዚህ ምክንያት ጨምሯል።"
• " የዚህኛው ዙር ይለያል ብዙ ቤቶች ናቸው የፈረሱት፥ በሺ የሚቆጠር ሰዎች ከቤታቸው ወጥተው ሜዳ ላይ ወድቀዋል፣ ድብደባም እስርም የተፈጸመባቸው ዜጎች አሉ "
የኢትዮጵያ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እምባ ጠባቂ ዶ/ር እንዳለ ኃይሌ ለባላጉሩ ቴሌቪዥን ከሰጡት ቃል ፦
" ... ጉዳዩን በሕገ-ወጥነት መነጽር ብቻ መመልከት አግባብ አይደለም” ያሉት ዋና እንባ ጠባቂዉ፤ ከዜግነት መብትና ከሰብዓዊነት አንፃር መንግስት ጉዳዩን መመልከት የሚገባው ቢሆንም ሃላፊነቱን አልተወጣም። "
ያንብቡ 👇
https://telegra.ph/ETH-02-23-4

Telegraph
ETH
ከሰሞኑ መንግስት ህገወጥ ናቸው ያላቸውን ቤቶች በማፍረሱ በርካቶች ለችግር መጋለጣቸው ተገልጿል። በተለምዶው የጨረቃ ቤት ተብለው በሚጠሩት መንግሥት ሕገወጥ ናቸው በሚላቸቸው ቤቶች ላይ በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩትን ቤቶች የማፍረስ ተግባር በመንግሥት አካላት አማካኝነት ይካሄዳል። በቅርቡም በተመሳሳይ ወቅት በአዲስ አበባ የተለያዩ አከባቢዎች በዘመቻ መልክ ሲካሄድ ቆይቷል።