TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
እንቁጣጣሽ ሎተሪ⬆️

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 05/2010 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡

10,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 1260376

5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0200966

2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 1006405

1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0702653

500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0274906

100,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1718831

7ኛ ዕጣ ቁጥር 04123

8ኛ ዕጣ ቁጥር 78293

9ኛ ዕጣ ቁጥር 7358

10ኛ ዕጣ ቁጥር 8370

11ኛ ዕጣ ቁጥር 912

12ኛ ዕጣ ቁጥር 587

13ኛ ዕጣ ቁጥር 46

14ኛ ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 8 በመሆን ወጥቷል፡፡

አስተዳደሩ #ዕድለኞችን እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዜናውን ለፌስቡክ ጓደኞቻችሁ በማጋራት (share በማድረግ) ለሌሎች እንዲደርስ አድርጉ፡፡

መልካም በዓል ፣መልካም አዲስ አመት!!!
©የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በ2010 ዓ.ም ቻናላችን ውስጥ በቆየንበት ጊዜ ያስቀየምኳቹ እና ያስከፋዋችሁ ሰዎች ካላችሁ ተንበርክኬ #ይቅርታ ጠይቃለሁ!

በፍቅር እንደመር፤ በይቅርታ እንሻገር!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ካስተላለፉት መልዕክቶች ዋና ዋና ነጥቦች:-

• እኛ ኢትዮጵያውያን በአስፈሪና አደገኛ ሁኔታ ውስጥ የነበርን መሆኑ የሚጠፋው ዜጋ ይኖራል ብዬ አላምንም፡፡

• ያሳለፍነው ከባድ ጨለማ ሌሊቱ ልነጋ ምልክት እንደነበር በትክክል አሁን ተገንዝበናል፡፡

• አዲሱን ዓመት እያከበርን በትናንትናው የምንጨቃጨቅ ከሆነ ዘመኑ እንጂ እኛ አልተቀየርንም ማለት ነው፡፡

• አዲሱን ዓመት የኢትዮጵያ የኤርትራ ሰራዊት በጋራ እያከበሩት ነው፡፡

• በ2011 በአገር ደረጃ የእርቅና የሰላም ጊዜ ይኖረናል፡፡

• መጪው ዓመት አሮጌውን አውልቀን አድሱን ማንነታችን የሚንላበስበት መሆን አለበት፡፡

• አሁን እየሄድን ያለነው ወደ ተስፋ፣ ወደ ብርሃን፣ ወደ ይቅርታና ወደ ፍቅር ነው፡፡

• ኢትዮጵያ ሁላችንም የሚታቅፍ እናት፣ የጋራችን ቤት እንዲትሆን ለማድረግ ታማኝና ጀዋር፣ አረጋዊና ከማል እጅ ለእጅ ተያይዘው ኢትዮጵያን ለመገንባትና አንድነቷን ለመጠበቅ ቃል የሚገቡበት ዘመን እንደምሆን እንተማመናለን፡፡

©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከወለጋ ቄሮ⬆️

"ሀይ ፀጊሽ ናኦል እባላለዉ በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቀምቴ ከተማ #ቄሮዎች ትላንት ጳጉሜ 4 እና 5 ብዙ በጎ አድራጎት ተግባር ስንሰራ ነበር። የተለያዮ ኣልባሳት፣ ጫማዎች፣ የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችን እየሰበሰብን ነበር። አዲሱን አመት በማስመልከት ዛሬ የፕሮግራሙ ማጠቃለያ ላይ ጎዳና የሚኖሩ ህፃናትን ገላ በማጠብና ልብሳቸዉን በመቀየር መጨረሻ ላይ ከኬራጅ ሆቴል ያገኘነዉን ምግብ መግበናቸዋል።"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ንመላእ ህዝቢ ትግራይ፣ ህዝቢ #ኤርትራን ህዝቢታት #ኢትዮጵያን እንኳዕ ንሓዱሽ ዓመት 2011 ዓ.ም ብሰላም ኣብፀሓኹም!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼

የሰላም፤ የፍቅር፤ የአንድነት፤ የመደመር፤ የብልፅግናና የደስታ ይሁንልን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#UPDATE ቡሬ⬆️

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር #አብይ_አህመድ እና ፕሬዚዳንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ በሁለቱ አገሮች መካከል የተፈጠረውን እርቅ ተከትሎ በኢትዮጵያና በኤርትራ ድንበር መካከል ተገኝተው የቡሬ ግንባር ይባል በነበረው ቦታ በጋራ ሆነው ከሁለቱ አገራት የሀገር መከላከያ ሰራዊቶች ጋር የአዲስ አመትን እያሳለፉ ይገኛሉ።

©አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahethiopia