TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.43K videos
206 files
3.96K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update በፕሮፌሰር #ብርሀኑ_ነጋ እና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የሚመራው የአርበኞች ግንቦት 7 ልዑክ ነገ ጥዋት አዲስ አበባ ይገባል። ልዑኩ በአሁን ሰዓት ፍራንክፈርት ይገኛል።

📌ልዑኩ ነገ ጠዋት 12:15 አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ይደርሳል።

©አቶ ደረጀ
@tsegabwolde
ፎቶ⬆️የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕሮፌሰር #ብርሀኑ_ነጋ እና አቶ #አንዳርጋቸው_ፅጌ አዲስ አበባ ገብተዋል።

©ECADF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አዲስ አበባ ስታዲየም⬆️

የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር #ብርሀኑ_ነጋ ከጥቂት ደቂቃዎች ብኋላ በብዙ ሺዎች ለሚቆጠሩ ታዳሚዎች ንግግር ያደርጋሉ።

©ፎቶ፦ ናትናኤል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update በኢህአዴግ 11ኛው ጉባኤ ላይ ተሳታፊ ከሆኑት የተፎካካሪ ድርጅት መሪዎች መካከል ፕሮፌሰር #ብርሀኑ_ነጋ አንዳኛው ናቸው።

@tsegabwolde @tikvahethiopia