TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
206 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#Update የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ተቋም ከሙላት ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የእምቦጭ አረም #ማስወገጃ ማሽን በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ #ገዱ_አንዳርጋቸው ተመርቆ ዛሬ ስራ #ጀምሯል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update🔝የእንቦጭ አረም በእለት ከእለት ኑሮአችን ላይ የከፋ ችግር እየፈጠረብን ነው ሲሉ የአካባቢው አርሶ አደሮች ገለፁ። በሙላት ኢንጅነሪግ ኃ/የተ/የግል ማኅበርና በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጅ ተቋም ከ19 ሚልዮን ብር በላይ የተሰራው የእንቦጭ #ማስወገጃ ማሽን ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኖ ተመርቋል። በምረቃው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደርን ጨምሮ በርካታ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ምንጭ፦ የአሜሪካ ደምፅ ራ ድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia