TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
206 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update ጠ/ሚ ዶክተር ዐብይ⬇️

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ደቡብ አፍሪካን ሊጎበኙ ነው። የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር #ኃይለማርያም _ደሳለኝ ከኤስ .ኤ.ቢ.ሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደናገሩት ዶ/ር ዐቢይ ከቀጠናው ሀገራት ውጭ በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት የመጀመሪያው በደቡብ አፍሪካ እንዲሆን ፍላጎት አላቸው ብለዋል፡፡

በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ለውጥ እየተከናወነ መሆኑን የተናገሩት አቶ ኃይለማርያም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዐቢይ_አህመድ የተላከ መልዕክት ለደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሰርል ራማ ፖሳ አድርሰዋል፡፡

በፀረ አፓርታይድም ይሁን በነጻነት ትግል ወቅት ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ወንድሞቿ አለኝታ ነበረች ያሉት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለው ግንኙነት ለአፍሪካ መልካም ትሩፋት እንዳለውም ገልፀዋል፡፡

©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️የቀድሞው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ #ኃይለማርያም_ደሳለኝ እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ በዛሬው ዕለት ተገናኝተዋል። አቶ ኃይለማርያም በፕሬዘዳንት ኢሳያስ ቅበላ ወቅትም ነበሩ።

ፎቶ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahethiopia