#update የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ፖሊስ #ኮሚሽነር የነበሩት #ፈርሃን_ተሃሪ በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድቤት ቀረቡ። ኮሚሽነሩ ከሐምሌ 26 እስከ 29 ሄጎ የሚባል ቡድን በማደራጀት ትዕዛዝ ሰጥቶ በክልሉ ሁከት እንዲፈጠር አድርጓል በዚህም የሰው ህይወት እንዲጠፋ አድርገዋል በሚል ነው ክስ የቀረበባቸው፡፡
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia