TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.3K photos
1.51K videos
214 files
4.11K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update አዲስ አበባ⬆️

የቄራ አካባቢ ወጣቶች አክቲቪስት #ታማኝ_በየነን እንዲሁም ጳጉሜ 4 የሚገቡትን የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሮችን ለመቀበል ዝግጅት ላይ እንደሆኑ ገልፀዋል።

©ይበቃል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ዛሬ ጥዋት በሀዋሳ ከተማ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የሰው ህይወት ማለፉን ለማረጋገጥ ተችሏል።

📌ዝርዝር መረጃው እንደደረሰኝ ወደእናተ አደርሳለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update መቄዶኒያ⬆️

"የከተማ አስተዳደራችን እያከናወነ ባለው የበጎ ፍቃድ ሳምንት አንዱ አካል ያደረግነው #መቄዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ውስጥ ከአረጋውያንንና ከአእምሮ ህሙማን ጋር በጋራ ምሳ መብላት ይገኝበታል በዚህ ዥግጅት ላይም ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ #ዝናሽ_ታያቸው ተገኝተው አረጋዊያኑንና የአእምሮ ህሙማኑን ምሳ በማብላት ላይ እንገኛለን።"

©ምክትል ከንቲባ ዳግማዊት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኢንጂነር ታከለ ኡማ⬆️

ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር #ታከለ_ኡማ የቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክት የስራ እንቅስቃሴን ጎብ ተዋል። በጉብኝቱ አዲስ የተቋቋመው የውሀ እና ፍሳሽ ቦርድ አባላትም መገኘታቸው ተሰምቷል።

©የአዲስ አበባ ኮሚኒኬሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከቶም ማሰልጠኛ ማዕከል⬆️

እኛ የቶም የቪድዮግራፊ እና ፎቶግራፊ ማሰልጠኛ ማዕከል ተማሪዎች ፥ አስተማሪዎች እንዲሁም የስታፍ ሰራተኞች " ጥበብ ለጋሽ ናት " በሚል መሪ ቃል በሚቀጥለው አመት ( 2011 ) ላይ በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ትምህርት መማር የማይችሉ ወገኖቻችንን ለመደገፍ በማሰብ የትምህርት ቁሳቁሶችን እየሰበሰብን እንገኛለን ማንም በዚህ ሃሳብ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብም ሆነ ድርጅት መሳተፍ የሚችል መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን " ጥበብ በጥበብ ትለግስ " በሚቀጥለው አመት እድሜው ለትምህርት የደረሰ አንድም ህጻን ከትምህርት ገበታ አይጎድልም ! "
ለበለጠ መረጃ
0919 484950
091054 7664
የተቋሙ ስልክ 0111566666

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ⬆️

በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አማካኝነት የተዘጋጀው የዘንድሮ "Summer Public Lecture Series" የመጀመሪያው እና ሁለተኛው ዙር ዝግጅት በስኬት ተጠናቋል። ሶስተኛው ዙር ስልጠኛ ደግሞ በቅርቡ ይካሄዳል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia