#update መልኮዛ ወረዳ⬆️
በደቡብ ክልል ጋሞ ጎፋ ዞን መለኮዛ ወረዳ የለሃ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርሲቲያን የጥምቀት ቦታ አለ አግባብ ተወሰደብን ሲሉ ነዋሪዎች ቅሬታ አቅርበዋል።
የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት ለጥያቄው ተገቢ ምላሽ ለመስጠት ጉዳዩን የሚያጣራ ቡድን እንደሚልክ አስታውቋል።
በጋሞ ጎፋ ዞን መለኮዛ ወረዳ የደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል ቤቴክርሲቲያን አስተዳዳሪ ቀሲስ ትዕዛዙ ደነቀ ለኢዜአ እንደገለጹት ቤተክርስቲያኗ ከ1962 ዓ.ም. ጀምሮ ትጠቀምበት የነበረው የጥምቀትና መስቀል በዓል ማክበሪያ ቦታ አላአግባብ ተወስዷል።
እንደ አስተዳዳሪው ገለጻ ቦታው ለ48 ዓመታት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን ከተማው ካርታ ሲሰራለት ባለመካተቱ ቅሬታ ማቅረባቸውንና በስህተት አለመካተቱን የሚገልጽ መረጃ ከዞኑ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል፡፡
አሁን በ2010 በድጋሚ የካርታ ክለሳ ሲደረግ ምላሽ ሳይሰጥ ቦታው መናኸሪያ ይሆናል በሚል መታጠሩንና ይህም አግባብ አለመሆኑን ገልጸዋል፡፡
ጉዳዮን በተደጋጋሚ ለመንግስት አካላት አቅርበናል ያሉት አስተዳዳሪው ተገቢው ምላሽ አለመሰጠቱን ቤተክርሲትያኗም ለስምንት ወራት ተዘግታ መቆየቷንና አገልጋዮችም ለእስር ተዳርገው እንደነበረ አስታውሰዋል፡፡
በመሆኑም የክልሉ መንግስት ጥያቄያቸውን እንዲመልስላቸውና በካርታና ፕላኑ ተካቶ ይዞታነቱ የቤተክርሲቲያኗ ሊሆን ይገባል ሲሉ
ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡
የኦርቶዶክስ እምነት ተቋማት ከተሞች ፕላን ሳይዙ በፊት ጭምር የነበሩ መሆናቸው ከግንዛቤ እንዲገባና ተለዋጭ ቦታ ሳይሆን የቀደመው ይዞታ ሊሰጠን ይገባል ብለዋል፡፡
የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ #ታመነ_ተሰማ በጉዳዩ ላይ ለኢዜአ በሰጡት ምላሽ ከቅሬታ አቅራቢዎቹ ጋር ትላንት በጽህፈት ቤታቸው ሰፊ ውይይት አድርገዋል።
እንደ አቶ ታመነ ገለጻ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ህጋዊ የይዞታ ቦታ ማረጋጋጫ እንዳላቀረቡና ቦታውን መንግስትም ለተለያዩ ሁነቶች ይጠቀሙበት
እንደነበረ መናገራቸውን ገልጸዋል፡፡
ተለዋጭ ቦታ ከዞኑ መንግስት እንደተሰጣቸው የተናገሩት አቶ ታመነ ጉዳዩን የሚያጣራ ከሚመለከተው አካል የተወጣጣ ቡድን በነገው እለት እንደሚንቀሳቀስ ተናግረዋል፡፡
©ኢዜአ
ፎቶ፦ ሶፊ(TIKVAH-ETH)
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ከሰቲት ሁመራ⬇️
"ሀይ ፀግሽ በዛሬው እለት የሰቲት ሁመራ ከተማ ነዋሪዎች ኣም-ሓጅር ወደተባለች ለሁመራ ቅርብ ወደሆነች የኤርትራ ከተማ ጉዞ አድርገዋል። ሁመራ ብዙ ብሄር ብሔረሰቦች የሚኖሩባት በትንሹ እንደ ድሬዳዋ አይነት ጥሩ ፍቅር የሆነ ህዝብ የሚኖርባት ከተማ ናት።"

#update ቱሉ ሞዬ⬇️
የአሜሪካ የንግድና ልማት ኤጀንሲ በኦሮሚያ ክልል ለሚካሄደው የቱሉ ሞዬ የጂኦተርማል ፕሮጀክት ጥናት የሚውል የ1.1 ሚሊዮን ዶላር #ድጋፍ አደርጓል፡፡በምሥራቅ አርሲ ዞን #ኢተያ ከተማ አቅራቢያ ቱሉ ሞዬ በተባለ ሥፍራ የሚገነባው የጂኦተርማል የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በአራት ክፍሎች የሚገነባ ሲሆን፣ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ 520 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም ይኖረዋል።
©ሪፖርተር

#update ጎንደር⬆️
"በአሁኑ ሰዐት ክቡር ዶ/ር ገዱ አንዳርጋቸዉ ከጎንደር ዩንቨርስቲ ማህበረሰብ ጋር በጎንደር ዩንቨርስቲ አዳራሽ እየተወያዮ ይገኛሉ ።"
©Da

#update መግለጫው ተራዘመ⬇️
ሰኔ 16 ቀን ጠ/ሚ #አብይ_አሕመድ ድጋፍ ለመግለጽ በመስቀል አደባባይ በተጠራ ሰልፍ ላይ የደረሰው ስለተፈጸመው የቦምብ ጥቃት እና የህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ኢንጅነር #ስመኘው_በቀለ ግድያ አስመልክቶ የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ በነገው ዕለት መግለጫ ለመስጠት የያዘውን ቀጠሮ #ለጳጉሜ 1 ቀን 2010 ዓ.ም አራዝሞታል፡፡
©DireTube

ጥንቃቄ📌የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ እንዲሁም የ10ኛ ክፍል ውጤት ይፋ አልተደረገም። በፎቶው የሚታዩት አይነት መልዕክቶች ማጭበርበሪያ በመሆናቸው ወላጆች እንዲሁም ተማሪዎች ጥንቃቄ እንድታደርጉ መልዕክት ለማድረስ እንወዳለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአቫንቲ ብሉናይል ሆቴል⬆️
"የተገረምሁበት ነገር ዛሬ በቀን 24/12/2010 ሰላም ኢትዮጲያ የተሰኛው ግብረ ሰናይ ድርጂት በአቫንቲ ብሉ ናይል ሆቴል የውይይት መድረክ አዘጋጂቶል ። በዚህ ዝግጂት ላይ በሻይ ረፍት ሰአት ላይ ያዘጋጁት በኩኪስ ፍንታ ሀገራዊ ሀገራዊ የሚሸቱ ድንች ፣ግብጦ ፣በቆሎ ቅቅል፣ ዳቦ፣ በርበሬ ፣ስናፍጭ እና ቂጣ ለምግብነት የቀረቡ ሲሆን በጣም የተደሰትሁበት ዝግጂት ነበር ይህ ነው ወደ ራስ መመለስ ደግሞኮ Organic ምግቦች ናቸው ይህ ነገር በሁሉም መስሪያ ቤቶችና ሆቴሎች ሊተገበርና ሊለመድ ይገባል እላለሁ። ኪዳነ ማርያም"

#update ኦምሃጀር⬆️
የሰቲት #ሑመራ የልኡካን ብዱን ከ20 አመታት በኋላ ዛሬ ወደ #ኤርትራ ኦምሃጀር ከተማ አቅንተዋል።
የልኡካን ብዱኑ ኣባላት ከሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና ሴቶች የተውጣጡ ሲሆን፥ ቁጥራቸው ከ50 በላይ መሆኑን ተገልጿል።
ነዋሪዎቹ የተከዜ ድልድይ በመሻገር በኦምሃጀር ከተማ ከሚገኘው ከኤርትራ ህዝብና ከሀገሪቱ የሰራዊት ሃይል ጋር ዛሬ ጠዋት ተገናኝተዋል።
📌ጉዞው ከኤርትራ ህዝብ ጋር የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን ተነገሯል።
©fbc