#update በየአመቱ ከነሀሴ 14 ጀምሮ ለሶስት ቀናት በትግራይ ክልል #አሸንዳ፣ በአማራ ክልል በሰቆጣና በላሊበላ #ሻደይ፣ #አሸንድየ በዓል በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል።
በዓሉ ልጃገረዶች/ ሴቶች በተለያዩ ባህላዊ አልባሳትና ጌጣ ጌጦች ተውበው ሹሩባ ተሰርተው በነጻነት የሚጨፍሩበት፣ የመሰላቸውን ሀሳብ በዜማቸው የሚገልጹበት ታላቅ ዕለት ነው።
©etv
በዓሉ እያከበራችሁ የምትገኙ የቻናላችን ቤተሰቦች ፎቶዎችን ልታደርሱን ትችላላችሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ዳውሮ⬇️
በትራፈክ አደጋ ሁለት የፌዴራል ፓሊስ አባላት ህይወታቸው ማለፉን የዳውሮ ዞን ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ።
በዳውሮ ዞን ሎማ ወረዳ ላላ ቀበሌ ከኮይሻ ወደ ጊቤ 3 የኤሌክትሪክ ሀይል ፕሮጀክት ምድብ ቀጠና ለስራ በርካታ የፌዴራል አባላትን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዚ ፍሬን ተበጥሶ አደጋው የደረሰ ሲሆን፥ አንድ አባል አደጋው በደረሰበት ወቅት ህይወቱ ሲያልፍ ሌላኛው አንድ አባል ሆስፒታል እንደደረሰ ህይወቱ አልፏል።
የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር አለማየሁ ጦሶ ለFBC እንደገለፁት፥ አሽከርካሪውን ጨምሮ በመኪና አደጋው ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው 23ቱ በወላይታ ሶዶ ኦተና ሆስፒታል የተላኩ ሲሆን፥ ቀሪዎቹ ሰባቱ ቀላል ጉዳተ የደረሰባቸወ ደግሞ በተርጫና ገሳ ሆስፒታል ህክምናቸውን እየተከታተሉ ነው ብለዋል።
እንደ ኮማንደር አለማየሁ ገለፃ ሰባት የፌዴራል ፖሊስ አባላት ምን አይነት ጉዳት እንዳልደረሰባቸው አስታውቀዋል።
የክልሉ ፓሊስ ህይወታቸው ያለፈው የሁለቱ የፈዴራል ፓሊስ አባላት አስክሬን በክብር ወደ ቤተሰቦቻቸው ተሽኝተዋል።
©FBC

#update ሀዋሳ-ወቅታዊ ጉዳይ⬇️
ያልተጣራ ወሬ በህዝቦች መካከል ጥርጣሬ እንዲፈጠር ያደርጋል።
ከተማችን ሀዋሳ በርካታ ብሄሮችና ብሄረሰቦች #ተቻችለው እና #ተከባብረው የሚኖሩባት እንደሆነ ማንም የሚያውቀው ሀቅ ነው።
ይሁንና በቅርቡ በከተማው የተከሰተውን የፀጥታ ችግር መነሻ በማድረግ በከተማው ነዋሪዎቾ መካከል #ጥርጣሬ እና #አለመደማመጥ እንድፈጠር እንዲሁም ለዘመናት የከተማችን እሴቶች የሆኑት መከባበርና መቻቻል እንድሸረሸሩ እኩይ አላማ ያላቸው ግለሰቦች የተለያዪ የውሸት መረጃዎችን በማህበራዊ ገፅ ላይ እየለቀቁ እንዳሉ መረጃዎች ያሳያሉ።
ለአብነትም በ13/12/2010 በሀዋሳ ከተማ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን የጫነ ተሽከሪካሪ ተይዟል ተብሎ የተለቀቀው #የሀሰት ወሬ እንደሆነ #ከፓሊስ የተገኘ መረጃ ያሳያል።
#እውነታው የተያዘው ተሽከሪካሪ 15 ቦንዳ በህገ ወጥ መልኩ /ኮንትሮባንድ/ የገባ እቃ የጫነ እንደሆነ የተረጋገጠ ሲሆን ሌላው በህገ ወጥ መልኩ የተገነቡ ቤቶችን ለማፍረስ የተንቀሳቀሱ ፖሊሶች ተገደሉ ተብሎ የተለቀቀው ፎቶግራፍ የጥፋት ሀይሎች አቀነባብረው የለቀቊት
#የሀሰት_መረጃ እንደሆነ ለመጠቆም እንወዳለን።
በመጨረሻም የከተማችን #ፀጥታ እና #ሰላም እንዳይደፈርስ እንዲሁም በከተማው ህዝብ መካከል ጥርጣሬና አለመተማመን እንዳይፈጠር በዚህ በውሸት መረጃ ህብረተሰቡን በስጋት ላይ የሚትጥሉ አካላት #ከእኩይ ዲርጊታችሁ እንድትታቀቡ እያለ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር #ያሳስባል።
የከተማችን ህዝብ በማህበራዊ ገፅ የፌክ አካውንት የከፈቱ አካላት በየጊዜው በሚያሰራጬት #የአሉባልታ ወሬ #እንዳይሸበር እናስታውቃለን።
©አቶ ደስታ ዶጊሶ #ሼር

#update ዛሬ በሰቆጣ እየተከበረ ባለው ሻደይ፣ አሸንዳ እና ሶለል በዓል ላይ እስከ ባለቤታቸው የክብር ካባ ተበርክቶላቸዋል፡፡ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ ይህን ብለዋል‹‹ይህን ክብርና ሞገስ ለሰጣችሁን ለአማራ ክልል መንግስትና ህዝብ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው፡፡››
©አብመድ
@tsegabwolde
©አብመድ
@tsegabwolde
ትግራይ TV! #የአሸንዳ እና #የአውርስ በዐል በትግራይ አብይ ዓዲ ከተማ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው ፕሮግራሙ #በዋልታ እና #በትግራይ ቴሌቪዥን በአሁን ሰዓት በቀጥታ በመተላለፍ ላይ ይገኛል።
©ዳንኤል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ዳንኤል
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠ/ሚ ዶክተር ዐብይ⬇️
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ደቡብ አፍሪካን ሊጎበኙ ነው። የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር #ኃይለማርያም _ደሳለኝ ከኤስ .ኤ.ቢ.ሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደናገሩት ዶ/ር ዐቢይ ከቀጠናው ሀገራት ውጭ በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት የመጀመሪያው በደቡብ አፍሪካ እንዲሆን ፍላጎት አላቸው ብለዋል፡፡
በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ለውጥ እየተከናወነ መሆኑን የተናገሩት አቶ ኃይለማርያም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዐቢይ_አህመድ የተላከ መልዕክት ለደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሰርል ራማ ፖሳ አድርሰዋል፡፡
በፀረ አፓርታይድም ይሁን በነጻነት ትግል ወቅት ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን ወንድሞቿ አለኝታ ነበረች ያሉት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በኢትዮጵያና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለው ግንኙነት ለአፍሪካ መልካም ትሩፋት እንዳለውም ገልፀዋል፡፡

#update ኢትዮ ቴሌኮም⬇️
ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ አደረገ፡፡ በዚህም መሰረት የስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የ43 ከመቶ፣ የብሮድባንድ ኢንተርኔት ላይ የ54 ከመቶ፣ የስልክ ድምፅ ላይ የ40 ከመቶ እንዲሁም የሞባይል የፅሁፍ መልዕክት (SMS) ላይ የ43 ከመቶ ቅናሽ ማድረጉን ተሰምቷል።
ሸግር FM 102.1 ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ሰምቻለው እንዳለው።

#update አማራ ክልል⬇️
የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ.ቤት ዋና ዳይሬክተር አሁን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸውም በብአዴን አመራሮች ወቅታዊ የለውጥ ሂደት ግምገማ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ስለ ለውጥ አመራርነት እና ችግር ፈቺ አመራር ልምድ ማካፈላቸውን ተመልክተዋል፡፡
#ታማኝ_በየነ እና አርቲስት ዓለም ጸሐይ ወዳጆን ጨምሮ ለአዲሱ ዓመት ሌሎች ታዋቂ ኢትዮጵያዊያንም ወደ ሀገራቸው እንደሚገቡም ተናግረዋል፡፡

#ቅናሽ የኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ⬇️
▪️የስልክ #ኢንተርኔት ላይ 43%
▪️የብሮድባንድ ኢንተርኔት ላይ 54%
▪️የስልክ ድምፅ ላይ 40%
▪️የሞባይል ፅሁፍ (SMS) ላይ 43%
📌ቅናሹ #ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
▪️የስልክ #ኢንተርኔት ላይ 43%
▪️የብሮድባንድ ኢንተርኔት ላይ 54%
▪️የስልክ ድምፅ ላይ 40%
▪️የሞባይል ፅሁፍ (SMS) ላይ 43%
📌ቅናሹ #ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮ ቴሌኮም ቅናች ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ ቢነገርም እስካሁን ድረስ በቀደመው ታሪፍ ነው እየተሰራ የሚገኘው።
ተጨማሪ ጥያቄዎችን ይዤ ወደ ሚመለከተው አካል የስልክ ጥሪ ባደርገም አልተሳካልኝም።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተጨማሪ ጥያቄዎችን ይዤ ወደ ሚመለከተው አካል የስልክ ጥሪ ባደርገም አልተሳካልኝም።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update⬆️ኢትዮ ቴሌኮም ያደረገውን የታሪፍ ቅናሽ ከላይ ባሉት ምስሎች በዝርዝር ማየት ትችላላችሁ።
©EthioTelecom
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©EthioTelecom
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ማሳሰቢያ፦
በያዝነው ክረምት በተከዜ ወንዝ ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድባችን እየገባ ያለው የውኃ መጠን የሞላ በመሆኑ ለግድቡ ደህንነት ሲባል የውኃውን መጠን ከነሐሴ 18 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ መቀነስ አስፈልጓል፡፡
ስለሆነም ከግድቡ በታችኛው እና በላይኛው ተፋሰስ አካባቢዎች ማለትም በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መስተዳድር በመሃከለኛው ዞን የሚገኙ ወረዳዎች ማለትም በጣንቋአበርገሌ፣ በቆላ ተንቤን፣ በላዕላይማይጨው፣ በታህታይ ማይጨው፣ በመረብ ለሄ በሰሜን ምዕራባዊ ዞን ደግሞ በአሰገደ ጺምበላ፣ በላዕላይ አዲያቦ፣ በመደባይ ዛና፣ በታህታይ አዲያቦ፣ በታህታይ ኾራሮ፣ በፀለምቲ እንዲሁም በምዕራባዊ ዞን በካፍታ ሁመራ፣ በፀገዴ፣ በወልቃይት በተያያዘ ሁኔታም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መስተዳድር በዋግኽምራ ዞን ስር በአበርገሌ ወረዳ፣ በሰሜን ጎንደር ዞን በፀለምት ወረዳ በአጠቃላይ የተከዜ ወንዝ አዋሳኝ ቀበሌዎች እና በአካባቢው ነዋሪ ህዝቦች ከወዲሁ ይህንኑ #በመገንዘብ በሰውም ሆነ በእንሰሳት ላይ በሚለቀቀው #ደራሽ ውሃ #ጉዳት እንዳይደርስ ተገቢውን #ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት ለማሳሰብ ይወዳል፡፡
📌ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል #ሼር

#update የህግ የበላይነትን በማስከበር አሁን የተጀመረውን ለውጥ ቀጣይነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በክልሉ በሁከትና ብጥብጥ ተሳትፈዋል የተባሉ 300 #ተጠርጣሪዎች #በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉም ተጠቁሟል፡፡
©የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን