13 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን አስቸኳይ ምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተባለ።
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የረሃብ አደጋ ከተጋረጠባቸው ሀገራት ተርታ መመደቧን ዓለም አቀፉ የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ሪፖርት ያመላክታል።
ተቋማቱ ባወጡት ሪፖርት ግጭት፣ ድርቅ፣ ከፍተኛ የኑሮ ውድነትና የተፈጥሮ አደጋዎች የችግሩ መንስኤ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
ሶማሌ፣ ትግራይ እና ኦሮሚያ የምግብ እጥረት ችግሩ ጎልቶ የሚታይባቸው ክልሎች ናቸው ተብሏል። #allafrica
@thiqaheth

''ሶማሊያ አደገኛ ጦርነትን ማስቀረት ችላለች'' - አድቡረህማን የሱፍ አል አብደላህ
የሶማሊያ የመረጃ፣ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ድዔታ አድቡረህማን የሱፍ አል አብደላህ የአንካራውን ስምምነት በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
በዚህም መንግስት በሶማሊያ ብሔራዊ ደህንነት ላይ ያንዣበበን ጦርነት ማስቀረት ችሏል ብለዋል፡፡
''ከአንድ አመት ጠንካራ ሥራ በኋላ አደገኛ ሙከራን አክሽፈናል'' ሲሉም ተናግረዋል።
የሶማሊያ መንግስት ከኢትዮያ ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት የሄደበትን ርቀት ሲገልጹት ''አስቸጋሪ እና ፍሪያማ ነበር'' ብለውታል፡፡
ሚኒስር ድዔታው፣ ''ሁሉም ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን፤ ባለስልጣትና የሶማሊያ ህዝብ በህብረትና በጠንካራ አቋም ሀገራቸውን ተከላክለዋል፤ ኢንሻ አላህ ሀገራችን ታሸንፋለች፤ ፈተናዎችን ታልፋለች'' ነው ያሉት። #allafrica
@ThiqahEth

ኮንጎ ለሩዋንዳ አየር መንገድ የአየር ክልሏን ዘጋች፡፡
ድሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለኤም 23 "አማጺ ቡድን ትደግፋለች" በማለት የምትከሳት ሩዋንዳን በስሟ የተመዘገቡ አውሮፕላኖች የአየር ክልሏን መጠቀም እንዳይችሉ ሙሉ በሙሉ ዘግታለች፡፡
የሩዋንዳ አየር መንገድ በበኩሉ ደህንነታቸው የተጠበቁ አማራጮችን እያማተረ እንደሆነ አስታውቋል፡፡
ሩዋንዳ፣ "የኮንጎ መንግስት ለገጠመው ውድቀት በሩዋንዳ ላይ እያሳበበ ነው" ስትል የሚቀርብባትን ውንጀላ አጣጥላለች፡፡
ሩዋንዳ በ2022 ወደ ኮንጎ የምታደርገውን በረራ በራሷ ውሳኔ አቁማ ነበር፡፡ #allafrica