ኩባንያችን ከተቋቋመለት የቢዝነስ ዓላማ በተጨማሪ ባሳለፍነው በጀት ዓመት ማህበራዊ ኃላፊነቱን የህብረተሰቡን የረጅም ጊዜ ልማት ተጠቃሚነት ማጠናከር በሚያስችሉ እንደ ትምህርት፣ ጤና፣ ሰብአዊ ድጋፍ፣ አካባቢ ጥበቃ፣ አረንጓዴ ልማትና ማስዋብ እንዲሁም ለመንግስት ፕሮጀክቶች ድጋፍ ከ439.9 ሚሊዮን ብር በላይ አስተዋጽዖ ያደረገ ሲሆን በዓይነትና በአገልግሎት 200.6 ሚሊዮን ብር እና በገንዘብ 239.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በተጨማሪም የኩባንያችን ማህበረሰብ በበጎ ፍቃደኝነት የኢኮኖሚ ችግር ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች 7.5 ሚሊዮን ብር የገንዘብ እና የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲሁም ደም በመለገስና የመልካም ፍቃድ አገልግሎት በመስጠት አርአያነት ያለው ተግባር አከናውነዋል፡፡
#CSR #CommunityProgress #SustainableDevelopment

👍53❤11🤩7👎1
በ2016 በጀት ዓመት ኩባንያችን ማህበራዊ ኃላፊነት ከመወጣት አንጻር የህብረተሰቡን ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ሊያሻሽሉ የሚችሉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡
በትምህርት፣ ጤና፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ አረንጓዴ ልማት፣ ሰብአዊ ተግባራት እና የመንግስት ልማት ፕሮጀክቶች በዓይነት እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 694.2 ሚሊዮን ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 900ሺ የደብተር፣ በመላው ሀገሪቱ በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላቋቋምናቸው 66 የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም በ42 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለሚገኙ 6000 ድጋፍ ለሚያሻቸው ተማሪዎች የኪስ ገንዘብ ተለግሷል፡፡
በተጨማሪም ባለፉት አምስት ዓመታት በ700 ጣቢያዎች 3.8 ሚሊዮን ችግኞች በመላ አገሪቱ በመትከል እና በመንከባከብ የጽድቀት መጠንን በአማካኝ 82% ለማድረስ ተችሏል፡፡ እንዲሁም በኩባንያችን ቤተሰቦች ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች 7.6 ሚሊዮን ብር የገንዘብ እና የተለያዩ ቁሳቁስ ልገሳ ተደርጓል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3VWyKnZ
#SustainableDevelopment #CSR #Ethiotelecom #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍148❤17👏14👌9😡9
🌿🌍 ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞች ለመትከል የቀረበውን የችግኝ ተከላ ጥሪ በማስከተል በአዲስ አበባ እና በሪጅን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወነ፡፡
🌳 መርሐ ግብሩ የኩባንያችን ማኔጅመንት አባላት፣ ሠራተኞችና ልጆቻቸው እንዲሁም የአካባቢው ማኅበረሰብ በተሳተፉበት በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ እንዲሁም በመላው አገራችን የሪጅን ጽ/ቤቶች በሚገኙባቸው አካባቢዎች የተከናወነ ነው፡፡
🌱 ኩባንያችን በያዝነው ክረምት 500 ሺህ ችግኞችን ለመትከል በመንቀሳቀስ የዛሬውን ጨምሮ ከ450,000 በላይ የችግኝ ተከላ ከማከናወኑ ባሻገር ባለፉት ዓመታት የተተከሉትን በመንከባከብ የጽድቀት መጠንን በእጅጉ ለማሳደግ ችሏል፡፡
🌿 በማኅበራዊ ኃላፊነት የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል፣ የደን ሽፋን ለመጨመር፣ ለዜጎች ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እና ለዘላቂ ልማት መረጋገጥ የበኩላችንን ጥረት እናደርጋለን፡፡
#የምትተክል_አገር_የሚያፀና_ትውልድ
#ለአረንጓዴ_ኢትዮጵያ
#GreenFuture #CSR #ITU #GSMA #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍118❤31😁9👏7💯6👌3
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በድንገተኛ የመሬት መንሸራተት አስከፊ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ኩባንያችን 10 ሚሊዮን ብር እንደተቋም እንዲሁም ከደንበኞች ያሰባሰበውን 1.35 ሚሊዮን ብር በድምሩ ከ11.35 ሚሊዮን ብር በላይ በስፍራው በመገኘት ለጎፋ ዞን የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ምላሽ ፈንድ በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡
ኩባንያችን ተጎጂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም እያደረገ የሚገኘውን ሁለገብ ጥረት አጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን መላ ደንበኞቻችን በቴሌብር እና የአጭር ቁጥር 8091 በመጠቀም አቅም የፈቀደውን ድጋፍ ማድረጋችሁን እንድትቀጥሉ ጥሪ ቀርቧል፡፡
#Ethiotelecom #CSR #Gofa #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍69❤68🙏8💯5
በጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ኩባንያችን በማህበራዊ ኃላፊነት ረገድ በድምሩ ከ287.17 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉ ለትምህርት፣ ለጤና፣ ለሰብአዊ ድጋፍ፣ ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለአረንጓዴ ልማትና ማስዋብ እንዲሁም ለሀገራዊ ፕሮጀክቶች የተደረገ ሲሆን፣ በዓይነት 131.3 ሚሊዮን ብር፣ በገንዘብ ደግሞ ከ155.9 ሚሊዮን ብር በላይ ነው።
የኩባንያችን ሰራተኞች፣ አጋር አካላት እና የአካባቢ ማህበረሰብ ክፍሎችን በአረንጓዴ ልማት ሥራዎች በንቃት በማሳተፍ፣ በበጀት አመቱ አጋማሽ በ105 ቦታዎች ከ446,000 በላይ ችግኞችን ለመትከል ተችሏል፡፡
የኩባንያችን ሰራተኞች ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ከማድረግ ባሻገር፣ ደም በመለገስ እና የተለያዩ አይነት የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን በመስጠት በማህበራዊ ኃላፊነት አርአያ የሚሆን ተግባር አከናውነዋል።
ለተጨማሪ https://bit.ly/40RlnYV ይጫኑ
#CSR #Ethiotelecom #telebirr #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍64❤56😁4😢4🤩4👌2
በ2017 በጀት ዓመት ኩባንያችን ከዘላቂ ልማት አንጻር የህብረተሰቡን ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ሊያሻሽሉ የሚችሉ ዘርፈ ብዙ የማኅበረሰብ ተኮር ተግባራትን አከናውኗል፡፡
በትምህርት፣ ጤና፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ አረንጓዴ ልማት፣ ሰብአዊ ተግባራት እና የመንግስት ልማት ፕሮጀክቶች በዓይነት እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 450.23 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በተለይም በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ የበኩሉን ሚና በመጫወት፣ በ6ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ105 ጣቢያዎች ከ446 ሺ በላይ ችግኞች በመትከል ማህበራዊ ሃላፊነቱን ተወጥቷል፡፡
የበጎ ፈቃድ ተሳትፎም የኩባንያችን እሴት አንዱ ማሳያ ሲሆን፣ ሰራተኞቻችን በራሳቸው ተነሳሽነት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች 3.4 ሚሊዮን ብር የሚገመት የገንዘብና የዓይነት ልገሳ አድርገዋል፡፡

❤81👍26🤩2