እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ኩባንያችን የ2017 በጀት ዓመት እቅዱን እንዲሁም የመሪ እድገት የሦስት ዓመታት ስትራቴጂውን በላቀ ስኬት ማጠናቀቁን በታላቅ ደስታ እናበስራለን!
በ2017 በጀት ዓመት የማህበረሰባችንን ችግሮች የሚፈቱ፣ የድርጅት ደንበኞችን ውጤታማነት የሚያሳድጉና የሀገራችንን ተወዳዳሪነት የሚጨምሩ አገልግሎቶች አቅርበናል፡፡
የ4G LTE ተጠቃሚ ከተሞች ቁጥር ወደ 936 በማድረስ የ5G ከተሞችን ቁጥር ወደ 26 ከፍ በማድረግ፣ ከ5.9 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች የገጠር ሞባይል ጣቢያዎች ገንብተናል፡፡
የሞባይል ኔትዎርክ አቅምን ከ86.1 ሚሊዮን ወደ 104.8 ሚሊዮን በማድረስ እንዲሁም 365 ምርትና አገልግሎቶችን ለገበያ ማቅረብ ተችሏል፡፡
የቴሌኮም ደንበኞቻችንን ቁጥር ከአምና ጋር ሲነጻጸር በ6.2% በማሳደግ 83.2 ሚሊዮን አድርሰን የእቅዳችንን 100.2% አሳክተናል፡፡
አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢያችንን ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ72.9% በማሳደግ 162 ቢሊዮን ብር በማግኘት የእቅዳችንን 99% አሳክተናል፡፡
ወጪቆጣቢ አሰራርን በመከተል ትርፋማነቱን ለማጠናከር ባቀደው መሠረት ያልተጣራ ትርፍ (EBITDA) 76 ቢሊዮን ብር በማድረስ የእቅዱን 104% አሳክቷል፡፡
በጀት ዓመቱ 43.8 ቢሊዮን ብር ታክስ ገቢ ያደረገ ሲሆን 2.41 ቢሊየን ብር ለብድር መልሶ ክፍያ ውሏል፡፡ በተጨማሪም 12.6 ቢሊየን ብር የትርፍ ድርሻ ክፍያ ከፍለናል፡፡
የውጭ ምንዛሪ አፈጻጸማችንን ከአምናው በ7.8% አሳድገን አጠቃላይ 213.6 ሚሊዮን ዶላር በማስገባት የእቅዳችንን 84.3% አሳክተናል፡፡
የኩባንያችን ቤተሰቦች፣ ደንበኞቻችን፣ የሥራ አጋሮቻችንና ሚዲያዎች በስኬታችን ጉዞ አብሮነታችሁ ስላልተለየን ከልብ እናመሰግናለን!
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/4mdQFlO

👍80❤46👏11😁8🔥6😍1
🙏ስለአብሮነትዎ ምስጋና!!
🎊 የ2017 በጀት ዓመት እና የሶስት ዓመት መሪ የዕድገት ስትራቴጂያችንን በስኬት ማጠናቀቃችንን በማስመልከት ካበረከትንልዎ የ1 ጊ.ባ ዳታ፣ የ15 ደቂቃ የሀገር ውስጥ ጥሪ እና የ25 የጽሑፍ መልዕክት ስጦታዎች በተጨማሪ የቴሌብር ሱፐርአፕ ተጠቃሚ በመሆንዎ ተጨማሪ የ1 ጊባ ዳታ ስጦታ አበርክተናል!
🎁 ስጦታውን እስከ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም ድረስ ከሌሊት 6:00 እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት መጠቀም ይችላሉ።
ስለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤65👏12👍5🙏4
በ2017 በጀት ዓመት በቴሌብር 2.38 ትሪሊዮን ብር በቴሌብር የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ የተዘዋወረ ሲሆን አገልግሎቱ ከተጀመረ ጀምሮ በኢኮኖሚው ውስጥ 4.93 ትሪሊዮን ብር ማዘዋወር ተችሏል፡፡
በበጀት ዓመቱ ተጨማሪ 7 ሚሊዮን የቴሌብር ደንበኞቻችን በማፍራት አጠቃላይ የቴሌብር ደንበኞቻችንን ብዛት 54.84 ሚሊዮን በማድረስ የእቅዳችንን 99.7% አሳክተናል።
ኩባንያችን ከዳሸን ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ከሲንቄ ባንክ እና አሀዱ ባንክ ጋር በመተባበር በቴሌብር እያቀረበ በሚገኘው የማይክሮ ብድር፣ የማይክሮ ቁጠባ እና ኦቨር ድራፍት አገልግሎቶች ለ6.88 ሚሊዮን ደንበኞች 13.22 ቢሊዮን ብር የብድር አገልግሎት የሰጠ ሲሆን፣ 1.7 ሚሊዮን ደንበኞች 11.2 ቢሊዮን ብር ቆጥበዋል፡፡
የቴሌብር አገልግሎት ከጀመረበት አንስቶ በሦስት ዓመታት ውስጥ ከ11.92 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ከ25.8 ቢሊዮን ብር በላይ አነስተኛ ብድር ሲያገኙ፣ በ3.91 ሚሊዮን ደንበኞች 24.59 ቢሊዮን ብር በላይ የዲጂታል ቁጠባ እንዲከናወን በማድረግ የሀገራችንን የፋይናንስ ተደራሽነትን እና አካታችነትን ለማሳደግ የበኩሉን ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡
በበጀት ዓመቱ ከ29 ባንኮች ጋር ከማተሳሰር ባሻገር 108.3 ሺህ አዳዲስ ወኪሎች፣ 13 ዋና ወኪሎች እና 117.4 ሺህ ነጋዴዎችን ሥራ በማስጀመር አጠቃላይ የቴሌብር ወኪሎችን ወደ 320.3 ሺህ፣ ዋና ወኪሎችን ወደ 170፣ ነጋዴዎችን ወደ 310.1 ሺህ በማድረስ በዲጂታል ሥነ ምህዳሩ ላይ ከፍተኛ መነቃቃት ለመፍጠር ተችሏል፡፡
ውድ የኩባንያችን ቤተሰቦች፣ ክቡራን ደንበኞቻችን፣ የሥራ አጋሮቻችና ሚድያዎች በቴሌብር የስኬት ጉዞ አብሮነታችሁ ስላልተለየን ከልብ እናመሰግናለን!
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/4mdQFlO ይጠቀሙ፡፡

❤78👏12👍6👌4🤩2
በ2017 በጀት ዓመት ኩባንያችን ከዘላቂ ልማት አንጻር የህብረተሰቡን ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ሊያሻሽሉ የሚችሉ ዘርፈ ብዙ የማኅበረሰብ ተኮር ተግባራትን አከናውኗል፡፡
በትምህርት፣ ጤና፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ አረንጓዴ ልማት፣ ሰብአዊ ተግባራት እና የመንግስት ልማት ፕሮጀክቶች በዓይነት እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 450.23 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በተለይም በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ የበኩሉን ሚና በመጫወት፣ በ6ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ105 ጣቢያዎች ከ446 ሺ በላይ ችግኞች በመትከል ማህበራዊ ሃላፊነቱን ተወጥቷል፡፡
የበጎ ፈቃድ ተሳትፎም የኩባንያችን እሴት አንዱ ማሳያ ሲሆን፣ ሰራተኞቻችን በራሳቸው ተነሳሽነት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች 3.4 ሚሊዮን ብር የሚገመት የገንዘብና የዓይነት ልገሳ አድርገዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3VWyKnZ
#SustainableDevelopment #CSR #Ethiotelecom #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

❤71👍26🤩2
🏡 መልካም የእረፍት ቀን!
📱በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያግኙ!
#Sunday
#StayConnected
#telebirrSuperApp
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍24❤10👌1