በቴክኖሎጂ አካባቢ የምትገኙ ዴቨሎፐሮች🧑💻፣ተማሪዎች እንዲሁም ዌብሳይት ዲዛይነሮች ተዘጋጁ፡፡ ትልቅ ሽልማት የምታሸንፉበት ዕድል ከፊታችሁ መጥቷል፡፡ ከጋዜጣዊ መግለጫው በኋላ ዝርዝሩን የምታገኙ ይሆናል፡፡ ነቃ ብላችሁ ተጠባበቁ፡፡
#Innovativeideas #websitebuilders #ashewatechnology #tech
#Innovativeideas #websitebuilders #ashewatechnology #tech
👍10🥰2👏2