Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
የምስጋና እና የዕውቅና ቀን!

እያንዳንዱ ውጤት ለሚቀጥለው ዕድገት መሰረት መሆኑን እናምናለን፡፡ ዛሬ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ቢሮ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅዳቸውን ያሳኩ፣ በእጅጉ የቀረቡ እና ጥሩ የአፈጻጸም ብቃትን በየደረጃው ላስመዘገቡ ሰራተኞች የዕውቅና፣የምስጋና እና የሽልማት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡

የአሸዋ ቴክኖሎጂ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ዳንኤል በቀለ

👉 አሸዋ ቴክኖሎጂ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነጻጸር የ 1700% በላይ ዕድገት ማሳየቱን
👉 የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት ዕቅድ 86% መሳካቱን
👉 ድርጅቱ ከተመሳሳይ ዓመት ጋር የያዛቸው ፕሮጀክቶች በ 4 እጥፍ ማደጋቸውን እና ሌሎች ስኬቶችን ከዘረዘሩ በኋላ ከዕቅዳቸው በላይ ያሳኩ ሰራተኞች እንዲሁም አጠቃላይ የድርጅቱ ቤተሰቦች ምስጋና እንደሚገባቸው ገልጸዋል፡፡

ዕውቅና፣ሽልማት እና ምስጋና ለተቸራችሁ ጠንካራ ሰራተኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ድርጅቱን ወደፊት በማራመድ ወደ ግቡ እንዲቀርብ ላደረጋችሁት ጥረት ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል፡፡

 
#AshewaTechnologies #EmployeeAppreciation #PerformanceMatters #TeamSpirit #EmployeeRecognition #TeamSuccess #CelebrateExcellence #CompanyCulture
👍16