Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ዋጋቸው አዋጭ በትንሽ ትልቁ ተመራጭ!

ከጨዋታ አድናቂዎች እስከ ንግድ ሥራ ባለሙያዎች ለተማሪም ሆነ ለግል ፍላጎት ተጠቃሚዎች ፍጹም ተመራጭ የሆኑ ላፕቶፖችን በተመጣጣኝ ዋጋ! ከ ASUS TUF Gaming F15 ጀምሮ HP EliteBook 830 G5 ፣ HP EliteBook 840 G3 ፣ ASUS ROG Strix እና ሌሎችንም ልዩ ልዩ አቅም ያላቸውን ኮምፒውተሮች እንደፍላጎትዎ አሁኑኑ ከ https://bit.ly/40cqXo2 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

Join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #Ethiopia
👏3👍2
በበጋው ወራት ልጅዎን ያዘንጧት

ቀለል ያሉ፣እጅጌ የሌላቸው ምቹ እና ዘናጭ እንዲሁም ለበጋው ተመራጭ የሆኑ ማራኪ ልብሶችን ለሴት ልጆችዎ ይግዙ ከጸሃዩ ጋር ድምቅ ብለው ይጓዙ፡፡! አሁኑኑ በ https://bit.ly/471fnhF ይዘዙ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

Join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #Ethiopia
👍1
ጥራት እና ውበት በሽመና ውጤት

ዘመን የማይሽረው ጊዜ የማያልፍበት፣ልዩ ውበት ያረፈበት፣ጥበባት የፈሰሱበት፣ለማንኛውም ጥሪ እና ዝግጅት የሚመጥን ፏ ዝንጥ የሚሉበት በሚማርክ ንድፍ የተዘጋጀ የኦሮሞ ባህላዊ ልብስ እነሆ ቀረበልዎት፡፡አሁኑኑ በ https://bit.ly/3QuBnfo ይዘዙ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #Ethiopia
በውበት በፍካት ጎልቶ ለመታየት

ሁለገብ፣ከልዩ ልዩ አለባበሶች ጋር የሚስማማ፣ውበትን በውበት ላይ የሚጨምር ያማረ፣ከፍተኛ ጥራት ባለው ቆዳ የተዘጋጀ ጠንካራ እና ውብ ቦርሳ አሁኑኑ ከ https://bit.ly/3QuUm9G ይግዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #Ethiopia
👍21
100 የ አሸዋ ኮይን!

የ አሸዋን መተግበሪያ አውርደው ሲመዘገቡ 100 የ አሸዋ ኮይን እንደሚያገኙ ያውቃሉ? 
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን ያውርዱ እና ኮይንዎን ይውሰዱ። https://bit.ly/3EgTTl9

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #Ethiopia
ለየዕለት ተግባርዎ የሚያገለግሉዎ!

ስጋን ጨምሮ ቀለል ያሉ ነገሮችን መፍጫ፣ዘመናዊ የዕቃ ማጠቢያ ሳሙና ማስቀመጫ ፣በቻርጅ የሚሰራ ከጃር ላይ ዉሃ መሳቢያ እንዲሁም የልብስ ማጠቢያ ማሽን ንዝረቱን የሚቋቋም ማስቀመጫ ሁሉንም በአንድ ላይ በ 1799 ብር ብቻ ከ https://bit.ly/40bBuQ4 ይሸምቱ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #Ethiopia
2👍1
ለፍላጎቶችዎ መሟላት ሁሉን የሚያገኙበት!

ጠንካራ እና ጥራት ያላቸው የጌሚንግ ማውዝ እና ኪ ቦርዶች ቢያሻዎ አንድ ላይ ቢፈልጉ ለየብቻ፣ለጆሮ የማይረብሽ እና የማይጎረብጥ እንዲሁም የስቱዲዮ-ጥራት ያለውን ድምጽ የሚያያጣጥሙባቸው ልዩ ልዩ ገመድ አልባ የጆሮ ማዳመጫዎችን እና ሌሎችንም ከ https://bit.ly/3tH8Nyj ያገኛሉ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #Ethiopia
👏4👍21
ጥሩ ቁርስ ቀንዎን ለማደስ!

የዓለም አቀፍ የምግብ ጥራት ስታንዳርዶች ተሸላሚ የሆነው፣በልጅ በአዋቂው ተወዶ የሚመረጠው፣100% ከተፈጥሮ የተዘጋጀው፣ጣፋጭ የእንጆሪ ማርማላት ለነጋዴ እና ለተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እነሆ! አሁኑኑ በ https://bit.ly/3RjL7Kc ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #Ethiopia
ጥራት ያለው ብር ለአንገትዎ

እንዳሻዎ የሚደምቁበት፣ ዘመን በማይሽረው ውበት፣ የተንቆጠቆጠ ነጭ ብር ፤ለአንገት በከፍተኛ ጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርቦልዎታል፡፡የብር ማንኪያ እና ሹካም እፈልጋለሁ ካሉ እኛ ዘንድ አለልዎ፡፡!አሁኑኑ በ https://bit.ly/3u29n9Y ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty
አጊጪበት ዘንጪበት!

ለፋሽን ተከታይ ሴቶች የተዘጋጀ ፣ብዙ ኪሶች ያሉት እና ከፍተኛ ጥራት ካለው ቆዳ የተሰራ፣ ቀለል ብለሽ የምትፈልጊውን ይዘሽ የምትወጪበት ምርጥ ቦርሳ፤በቀላሉ ማርዘምና ማሳጠር ይቻላል፣ለእንቅስቃሴ ይመቻል፣ለሁሉም ዓይነት ዝግጅቶች ይስማማል፡፡! አሁኑኑ በ https://bit.ly/40sRLAw ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Bag
1
ለቤትዎ ውበት ለልብስዎ ጥራት

ለሁሉም ዓይነት ልብሶች የሚሆን በቻርጅ የሚሰራ ብናኝ እና አቧራ ማስወገጃ ከ ዘመናዊ፣ባለሶስት በር፣ተገጣጣሚ፣ቀላል ክብደት፣ባለጠንካራ የብረት ቱቦ ፍሬም እና ባለ ዚፕ ሸራ ልብስ ያለው ውብ የልብስ ቁም ሳጥን ጋር በጥቅል መልክ እነሆ! አሁኑኑ በ 4499 ብር ብቻ ከ https://bit.ly/45YtTFR ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Homeappliance
1👍1
ቀላል ዲዛይን የተሟላ አገልግሎት

ቦታ የማይፈጅ፣ለጠባብ ቤት የሚሆን፣ያሻዎን ለማስቀመጥ በቂ መሳቢያዎች ያሉት፣በቀላሉ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀስ እና በቀላል ንድፍ የተሰራ የቴሌቪዥን ማስቀመጫ ከአሸዋ ገበያ ያገኛሉ።አሁኑኑ በ https://bit.ly/3slhL3Y ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #DIY
👍4
🛍 Learn How to Upload Products and Start Selling at Ashewa Store! 🚀

Discover the step-by-step guide to successfully selling your products on Ashewa.com. Whether you're a seasoned seller or just starting out, this blog post will walk you through the process, ensuring a seamless experience from uploading your products to reaching customers worldwide. Don't miss out on this valuable resource! 💼💻🌍

Read More:- https://bit.ly/46Y3fyc

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #DIY #AshewaStore #OnlineSelling #EcommerceSuccess #StepByStepGuide #StartSellingNow
👍1
የግብይት ልምድዎን በ አሸዋ ገበያ ያዘምኑ!
ወደ ዲጂታሉ ዓለም ይቀላቀሉ፡፡! የፋሽን፣የቴክኖሎጂ ነክ ምርቶች፣ታላቅ ቅናሽ የተደረገባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እና ሌሎችንም በቀላሉ ያገኛሉ፡፡ አሸዋ ገበያን በመጠቀም ከግብይትዎ በእጅጉ ያትርፉ፤ከዘመኑ ጋር ዘምነው እፎይ ብለው ይረፉ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

Join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #Ethiopia
2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተሟላ የቤት ዕቃ በማይታመን ዋጋ!

አዲስ ጎጆ ወጪ ነዎት? ወይስ የቤት ዕቃ ለማሟላት እዚህም እዚያም እየባከኑ ነው? ይኸውልዎ

1.20 ሜ ምርጥ አልጋ
1.20 ሜ ምቹ ፍራሽ
1.20 ሜ ቁም ሳጥን
1.20 ሜ ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት
1.20 ሜ የቴሌቪዥን ማስቀመጫ
ውብ እና ሙሉ ኤል ሼፕ ሶፋ ከ ጠረጴዛ ጋር በአንድ ላይ በ 69900 ብር ብቻ ከነጻ ዴሊቨሪ ጋር (አዲስ አበባ ውስጥ) ያገኛሉ

ታዲያ ምን እየጠበቁ ነው?አሁኑኑ ይህንን ሊንክ ተጭነው https://bit.ly/47udgmv ወደቤትዎ ያስገቡታ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

Join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa #EthiopianMedia
1👍1
ሙቀት ሰጪ እና ውብ የሴቶች ሹራብ

ጠዋት ስራ ሲወጡ ፏ ብለው ይዘንጡ፤በማታውም ጊዜ ለውርጭ እና ቅዝቃዜ መከታ የሚሆን ውብ እና ምቹ ሹራብ በየዓይነቱ ይዘዙን፡፡ሊንኩን https://bit.ly/3u4uR6a በመጫን ያሻዎትን ይሸምቱ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

Join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Tech #Ashewa
👍41
ጥንቅቅ ያለ ቦርሳ ለእርሷ

ቀላል እና ምቹ፣የፕሪሚየም ደረጃ ጥራት ካለው ቆዳ የተሰራ፣በእጅ ወይም በትከሻ ለመያዝ የተመቸ፣ለሚወዱት በስጦታ የሚያበረክቱት ምርጥ ቦርሳ ከአሸዋ ገበያ፤ አሁኑኑ በ https://bit.ly/478pHoD ይዘዙ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Bag
ፈልሰስ በሴቶች ናይክ ፔጋሰስ!

በእያንዳንዱ እርምጃ ምቾት በሚለግሰው፣ለፈጣን እንቅስቃሴ ብርታትን በመቸር ጉልበትን በሚያድሰው ድሎት እና ውበትን ከጥንካሬ ጋር አጣምሮ በተነደፈው ናይክ ፔጋሰስ ፈልሰስ!
አሁኑኑ በ https://bit.ly/3F8Y969 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! 👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል https://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #DIY
👍21
እረፍት መግዛት ይፈልጋሉ?

ስልክዎን አውጥተው፣ቀላል ሂደት አልፈው፣ኢንተርኔት ተጠቅመው፣ ግብይት ፈጽመው፤እረፍትዎን ይግዙ በአሸዋ መተግበሪያ ከቤትዎ ሆነው ያሻዎትን ይዘዙ!

መተግበሪያውን ከዚህ ያውርዱ https://bit.ly/3EgTTl9

👍2