#ፈንድቃ ባዛር እና ኤክስፕረስ ሽልማት
Mar. 18 /23
በሮተሪ ኢትዮጵያ አዘጋጅነት ሁለት ቀን በሚቆየው ፈንድቃ ባዛር እና የፓናል ውይይት ላይ አሸዋ.ኮም ተጋባዥ ሆኗል። መገናኛ ለም ሆቴል ዝግጅቱን በማካሔድ ላይ የሚገኘው የሮትራክት ኢትዮጵያ ሳምንት ላይ ከአሜሪካ፣ ኬንያ፣ ሱዳንና ኤርትራ የተወከሉ አባላት ተሳትፈውበታል።
ትኩረቱን በዋናነት የአስተሳሰብ ለውጥ ላይ አድርጎ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው ክለቡ ከተመረጡ እንግዶቹ አሸዋ.ኮም አንዱ ሲሆን ምርቶችን በዲጂታል ሸጧል፣ ኢኮሜርስና ኤክስፕረስ ጥቅሉን አስተዋውቋል በስተመጨረሻም አሸዋ.ኮምን ወክለው የተገኙት ወ/ት ኤዶም ለወጣቶቹ መልእክት በማስተላለፍ በክብር እንግዳዋ ዶ/ር አዜብ አስራት በክለቡ ከ35 አመት በላይ የቆዩና የዲስትሪክት ገቨርነር የሆኑት የአሸዋን ኤክስፕረስ ማበረታቻ ሽልማት ለነቃ ተሳትፎ ለነበራቸው ወጣቶች አበርክተዋል።
አሸዋ.ኮም በኢትዮጵያ ኢ ኮሜርስ ላይ ገዥና ሻጭን በማገናኘት በልዩነት እየሰራ እንደሚገኝ ይታወቃል። ዝግጅቱ ቅዳሜና እሁድ ቀጥሎ የሚውል ሲሆን አሁኑኑ መተግበሪያውን ከፕለይ ወይም አፕ ስቶር በማውረድ ዘመናዊውን አለም በሽልማት ይቀላቀሉ።
#Ashewa.com #Ashewatechnology #Ashewasmartsolution #smart.et #Ethiopia

👍4❤1