Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ቴሌሜዲስን: የጤና እንክብካቤ አፕሊኬሽን!

ታካሚው በትግል እና በድጋፍ ሆስፒታል ሳይመጣ፤የጤና ባለሙያው ካለበት ሳይወጣ የሚገናኙበት ምርጥ የቴክኖሎጂ መላ መጣ፡፡

እያንዳንዱ ሩቅ ያለ ታካሚ
እያንዳንዱ የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪ
እያንዳንዱ እንክብካቤ ፈላጊ እንዲሁም
እያንዳንዱ ባለቀጠሮ ባለበት ሆኖም አዲስ የገቢ ምንጭ ነው።

ነገን የሚቆጣጠረውን ቴክኖሎጂ እርስዎ ዛሬ ይቆጣጠሩ፤የቴሌሜዲስን አፕሊኬሽን ዛሬውኑ ያሰሩ፡፡በስራዎ እየረኩ ቋሚ ገቢ ይፍጠሩ፡፡!

ለበለጠ መረጃ በ +251909707762 ይደውሉ።

#ቴሌሜዲስን #የዘመን #የጤና_ባለሙያ   #HealthcareInnovation #Telemedicine #Ethiopia #DigitalTransformation
👍3