Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ለፈጣን ዕድገት የተዘጋጀ ተቋም ባለቤት ይሁኑ!

በፈጠራ የታገዘ፣በቴክኖሎጂ ዘርፍ ግንባር ቀደም ፣ እንዲሁም በሚቀጥሉት አመታት ለፈጣን እድገት የተዘጋጀ ኩባንያ ባለቤት ይሁኑ! ድንቅ ችሎታ ባላቸው የባለሙያዎች ቡድን የሚመራው እና ለወደፊት ግልፅ የሆነ የእድገት እይታ ያለው አሸዋ ቴክኖሎጂ የአንድ ትልቅ ነገር አካል መሆን ለሚፈልጉ ብልህ ኢንቨስተሮች ፍጹም ተመራጭ የኢንቨስትመንት እድል ነው።አክሲዎኖቹን በሁሉም ባንኮች ያገኟቸዋል ለበለጠ መረጃ 22 ማዞርያ ታውን ስኩዬር ህንጻ 8ተኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሯችን በአካል በመምጣት ወይም በ 0976005500/0976005100 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ዛሬውኑ ኢንቨስት ያድርጉ! #የኢንቨስትመንትእድል #ፈጠራ #Ashewa #አክሲዎን #ትርፋማ #investmentopportunity #innovation
👍2