Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear✔️
Nathan Douala joins Canon Yaoundé
The new face of Cameroon’s football future. From the golden days of African football to the bold vision of tomorrow, Canon’s story is being rewritten and WANAW is proud to stitch every chapter.
🔗 Follow us🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube

⭐️ |Built To Deliver | Moving Forward»»»
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18👍1
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear✔️
እናመሰግናለን!
በዚህ ታላቅ ዝግጅት ዋናው የስፖርት አልባሳት ተሳታፊ እና ስፖንሰር ስለነበር ታላቅ ደስታ እና ኩራት ይሰማዋል! ይህ አጋርነት ትጥቅ ስለማቅረብ ወይም ሽልማት ለተሳታፊ ስለማቅረብ አይደለም! ሀበሻውያኖች እሴታቸውን እና ባህላቸውን በባህር ማዶ አስጠብቆ ለማኖር የሚካሄድ እንቅስቃሴ ተሳታፊ ስለመሆን ነው!
🤝 ለESfna አዘጋጆች፣ ዝግጅቱ ላይ ለተሳተፋቹ ደጋፊዎች፣ለስፖርተኞች እና ለሁሉም ባለድርሻ አካሎች ዋናው ስፖርት ይህ ገና ጅማሮ ነው አብረን ጉዞችንን እንቀጥላለን።
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥

ዋናው ወደፊት»»»
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear
ከዳካር ጎዳና እስከ አለምአቀፍ ዝና!
ታላቅ ብስራት ከዋናው ስፖርት!
የ2002 የአለም ዋንጫን ያደመቀው, ስሙ ሲጠራ የተከላካዮችን ልብ የሚያሸብረው ታላቅ ሠው እየመጣ ነው። ከእግር ኳስ አለም ቢወጣም ታሪኩ ግን ከዋናው ስፖርት ጋር ሊቀጥል ነው! ማነው ይህ ሰው??? ግምትዎትን አስተያየት መስጫ ላይ ያስቀምጡ
📅ሀምሌ 10 | July 17 ይጠብቁን
የዋናው ስፖርትን ኢንስታግራም ገጽ ይቀላቀሉ እና የዚ ታሪክ ተሳታፊ ይሁኑ👇👇
🔗 wanawsportswear

❤22
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear✔️
ሙሉ ትጥቁን ከተጨማሪ ስጦታ ጋር መሸመት እየቸሉ የምን ተጨማሪ ወጪ ነው?
አቅምን ባገናዘበ ዋጋ ከከፍተኛ ጥራት እና ተጨማሪ ስጦታዎች ጋር በአንድ ላይ አድርጎ አዲስ ለገበያ የቀረበውን የዋናው ስፖርት ማሊያ በቁምጣ ከነጻ ቦርሳ ጋር በ1000 ብር ሲሸምቱ ስጦታዎትን መውሰድዎትን አይዘንጉ!
🛒 ብዛት ከ20 ጀምሮ ሲያዙ = 1 ነጻ ፖሎ
🛒 ብዛት ከ50 ጀምሮ ሲያዙ= 2 ነጻ ፖሎ
🛒 ብዛት ከ100 ጀምሮ ሲያዙ = 2 ነጻ ፖሎ + 2 የቡድን ባንዲራ
💰 በ1000ብር | ማሊያ • ቁምጣ • ቦርሳ
ለቡድንዎት ትክክለኛው ምርጫ!
📞 ለማዘዝ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
➡️ +251901138283
➡️ +251910851535
➡️ +251913586742
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዩጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
ሙሉ ትጥቁን ከተጨማሪ ስጦታ ጋር መሸመት እየቸሉ የምን ተጨማሪ ወጪ ነው?
አቅምን ባገናዘበ ዋጋ ከከፍተኛ ጥራት እና ተጨማሪ ስጦታዎች ጋር በአንድ ላይ አድርጎ አዲስ ለገበያ የቀረበውን የዋናው ስፖርት ማሊያ በቁምጣ ከነጻ ቦርሳ ጋር በ1000 ብር ሲሸምቱ ስጦታዎትን መውሰድዎትን አይዘንጉ!
💰 በ1000ብር | ማሊያ • ቁምጣ • ቦርሳ
ለቡድንዎት ትክክለኛው ምርጫ!
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear ✔️
ኮከብ ሆኗል • ቁርጠኘቱን እና ያለገድብ ወደፊት ተጓዥነቱን አሳይቶናል • ይሄ ነው ዋናው!
ቢንያም ጋሪ የ2025 Esfna ዝግጅት ይፋዊ የጨዋታው ኮከብ ሆኗል ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ይህን የ1000ሺህ ዶላር ስጦታ ስላበረከተልህ እንኳን ደስ አለህ!
በዚህ ዝግጅት ለተሳተፋችሁ ተወዳዳሪዎች፣ደጋፊውች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኖች በሙሉ ይህንን ዝግጅት ደማቅ እና አይረሴ ስላደረጋችሁት እናመሰግናለን።
የዋናው ስፖርትን📱 ኢንስታግራም ገጽ @wanawsportswear በመወዳጀት ዋናው ስፖርት ከማህበረሰቡ ጋር በአንድ ላይ የሚጓዝበትን ጉዞ ይቀላቀሉ።
✔️ ብዙ ስጦታዎች
✔️ አዳዲስ ጥምረቶች
✔️ ዘመን አመጣሽ የስፖርት ትጥቅ ፍብረካዎች ወደ እርሶ ይደርሳሉ።
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
ኮከብ ሆኗል • ቁርጠኘቱን እና ያለገድብ ወደፊት ተጓዥነቱን አሳይቶናል • ይሄ ነው ዋናው!
ቢንያም ጋሪ የ2025 Esfna ዝግጅት ይፋዊ የጨዋታው ኮከብ ሆኗል ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ይህን የ1000ሺህ ዶላር ስጦታ ስላበረከተልህ እንኳን ደስ አለህ!
በዚህ ዝግጅት ለተሳተፋችሁ ተወዳዳሪዎች፣ደጋፊውች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያኖች በሙሉ ይህንን ዝግጅት ደማቅ እና አይረሴ ስላደረጋችሁት እናመሰግናለን።
⭐️ | #ጨዋታስ_እኛ_ጋር_ነው
የዋናው ስፖርትን
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤40👍4
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#Wanawsportswear✔️
ካለገደብ ሲጫወት በድሮው የእግር ኳስ ዘመን አይተነዋል አሁን ደግሞ ከዋናው ስፖርት ጋር ገደቡን ጥሶ ታሪክ ሊደግም ነው። የሴኔጋሉ 11 ቁጥር!
📅 ሐምሌ 10 |July 17 ይጠብቁን።
የዋናው ስፖርትን ቲክቶ ገጽ በመከተል ብስራቱን ይጠበቁ!
📱 https://www.tiktok.com/@wanawsportswear?_t=ZM-8y1QOnfrP4K&_r=1
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
ካለገደብ ሲጫወት በድሮው የእግር ኳስ ዘመን አይተነዋል አሁን ደግሞ ከዋናው ስፖርት ጋር ገደቡን ጥሶ ታሪክ ሊደግም ነው። የሴኔጋሉ 11 ቁጥር!
📅 ሐምሌ 10 |July 17 ይጠብቁን።
የዋናው ስፖርትን ቲክቶ ገጽ በመከተል ብስራቱን ይጠበቁ!
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#wanawsportswear✔️
የስፖርት ትጥቅዎትን መሸመት በብልሀት!
ለክለብዎት የሚፈልጉትን ማሊያ፣ቁምጣ፣ፖሎ እና የልምምድ ቢብስ በሜዳ ቦት ሲያዙ ትርፍዎት ብዙ ነው!
✔️ 25% ቅናሽ ዘወትር ከምሽቱ 2፡00 በኋላ ሲያዙ
✔️ በ3-4 ቀናት ውስጥ ፈጣን ዴሊቨሪ
✔️ ያለምንም ስልክ ጥሪ፣ያለምንም ውጣውረድ ባሉብት ሆነው ማዘዝ የሚያስችል
ለማዘዝ
https://t.iss.one/WanawSportsBot
የስፖርት ትጥቅዎትን መሸመት በብልሀት!
ለክለብዎት የሚፈልጉትን ማሊያ፣ቁምጣ፣ፖሎ እና የልምምድ ቢብስ በሜዳ ቦት ሲያዙ ትርፍዎት ብዙ ነው!
ለማዘዝ
https://t.iss.one/WanawSportsBot
⭐️ | ከዋናው ማዘዝ ቀላል ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Wanawsportswear ✔️
📱 @wanawsportsbot ዋናው ሜዳ ቦት 24/7 እርሶን ነው ሚጠብቀው!
📞 በ8289 ቢደውሉልን ምንም ሳይጠብቁ ሀሎ እንልዎታለን
📍 ቦሌ ሸዋ ዳቦ ወደ ደንበል አደባባይ ከኦሜዳድ ህንጻ ፊት ለፊት።
📍 ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
ከዋናው ማዘዝ ቀላል ነው!
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
ከዋናው ማዘዝ ቀላል ነው!
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤45
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#wanawsportswear ✔️
ዋናው ስፖርት X ኤል ሀጂ ዲዩፍ
በዛሬው እለት ኤል ሀጂ ዲዩፍ ታሪካዊ ጉብኝት አደረገ እግር ኳስ ሲነሳ አፍሪካ አለኝ ከምትላቸው የቁርጥ ቀን ልጆቿ መሀከል አንዱ የሆነው ኤል ሀጂ ዲዩፍ ዛሬ ቃሊቲ በ3000 ካሬ ሜትር ላይ የተገነባውን ሀብቴ ጋርመንት እና ህትመት የዋናው ስፖርት አልባሳት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ በሆኑት በአቶ ኀብተስላሴ ገ/ክርስቶስ (ሀብቴ) መሪነት ከደማቅ አቀባበል ጋር ጉብኝት አደረገ።
አቶ ሀብቴ በኢትዮጵያውያን ልጆች የሚካሄደውን የምርት ሂደት ከጅማሮ እስከ ፍጻሜ አስጎብኝተውታል በጉብኝቱ ላይ በጣም ከተገረመባቸው የስራ ክፍሎች ውስጥ በጥቂቱ የዋናው ጋርመንት፣ዲጂታል ፕሪንቲንግ፣የዲዛይን እና ንድፍ ክፍል ታድያ ኤል ዲዩፍ በጉብኝቱ ላይ በአግራሞት እንዲህ ሲል ተስምቷል “This is world-class” !
በዚህ የጉብኝት ስነስረአት ላይ ከኤል ዲዩፍ በተጨማሪ የላይቤሪያ እና ብሩንድ እግር ኳስ ፌደሬሽን አመራሮች ተገኝተው ዝግጅቱን አድምቀውታል በጉብኝቱ መቋጫ ላይ ሁሉም እንግዶ ለዲይፍ የኢትዮጵያን ባህል ከብዙ በጥቂቱ ምን እንደሚመስል ተምልክተዋል!
ዋናው አህጉራዊ ድርጅት ከመሆኑም በላይ የአፍሪካ ምርት የአለም ደረጃን መወዳደር እንደሚችል ማሳያ ነው።
📅 አዲስ አበባ | ሐምሌ 11
📢ይህ ገና ጅማሮ ነው ነገ ታላቁ ብስራት የሚቀጥል ይሆናል!

❤90👍7👎3🔥1
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#wanawsportswear✔️
የሴነጋል እግር ኳስ ድምቀት የሆነው በቅጽል ስሙ (The Serial Killer) ኤል ሀጂ ዲዩፍ በዛሬው እለት እጅግ ባማረው የራዲሰን ብሉ ሆቴል ሲካሄድ በነበረው ዝግጅት የዋናው ስፖርት ብራንድ አምባሳደር በመሆን ተፈራረመ!🎉
በዚህ ዝግጅት ታላላቅ የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች፣የላይቤሪያ እና ብሩንዲ እግርኳስ ፌደሬሽን ባለድርሻዎች፣የዋናው ስፖርት VIP እንግዶችን ጨምሮ እና ሌሎችም ተገኝተው የዚህ ታሪካዊ ዝግጅት ተቋዳሽ በመሆን ዝግጅቱን አድምቀውታል!
ዲዩፍ በፊርማ ስነስረአቱ ላይ አፍሪካዊ ስሜት ባለው ድምጽ እንዲህ ሲል ተሰምቷል፡
"ዋናው ከብራንድም በላይ ነው በቀኝ ያልተገዛችዋ ኢትዮጵያ የጥንካሬ እና ጽናት ምልክት ነው! የዚህ ጉዞ አካል ሆኜ ዋናውን ስለተቀላቀልኩ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል!"
የሀብቴ ጋርመንት እና ፕሪንቲንግ በንግድ ምልክቱ ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ በዚህ የአጋርነት ፊርማ ምርቱን በአፍሪካ እና አለም ላይ ከማንሰራፋቱ በላይ የአፍሪካ ሀግራቶችን እርስ በእርስ ግንኙንት ያጠብቃል!
አንድ አላማ •አንድ አህጉር • አንድ ብራንድ
አላማችን አለም አቀፍ መሆን አስተሳሰባችን ደግሞ ሁሌም ወደፊት ተጉዥ መሆን ነው!
📍ራዲሰን ብሉ ሆቴል |አዲስ አበባ| 📅ሀምሌ 19 2017 ዓ.ም
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
ኤል ሀጂ ዲዩፍ የዋናው ስፖርት ትጥቅ ብራንድ አምባሳደር ሆነ!

❤98👍15👏3😁3🔥2👎1😱1👌1
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#wanawsportswear✔️
⚠️ዛሬ ብቻ — ልዩ አሁድ በዋናው ስፖርት የቦሌ ቅርንጫፍ!
📍ወደ ዋናው የቦሌ ቅርንጫፍ ከ 10:00 ጀምሮ ቀድመው ለሚመጡ 15 ሰዎች ኤል ሀጂ ዲዩፍ የፈረመበትን ቲሸርት ዋናው ስፖርት ስጦታ የሚሰጥ ይሆናል ከቀኑ 10:00 አስክ 12:00 ለሚመጡ ደግሞ ከ ኤል ሀጂ ዲዩፍ ጋር የፎቶ ፕሮግራም ይኖራል!
👕ቲሸርቱ ለ 15 ሰዎች ብቻ
📸 በፎቶ ዝግጅቱ ላይ ከኤል ሀጂ ዲዩፍ በተጨማሪ ሌሎችም የስፖርት ቤተሰብ የሆኑ VIP አንግዶች ይገኛሉ::
🎯ቅድሚያ የመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል!
አድራሻ

❤38👏4👎2🔥1
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#wanawsportswear✔️
አዲስ ምእራፍ⚡️
ዋናው ስፖርት X ኤል ሀጂ ዲዩፍ
ባሳለፍናቸው ቀናቶች በዋናው ስፖርት እና ኤል ሀጂ ዲዩፍ ከብራንድ አምባሳደር አጋርነት የተስተዋሉ አፍሪካዊ እንቅስቃሴዎች ተስተውለዋል።
ደማቅ አቀባበል ተደርጎለት የሀብቴ ጋርመንት እና ፕሪንቲንግ ድርጅትን ከጎበኘበት እለት ጀምሮ እስከ ታሪካዊው የራዲሰን ብሉ ሆቴል ፊርማ ስነስረአት ድረስ ኤል ሀጂ ዲዩፍ ዋናውን ከመቀላቀሉ ያለፈ የዋናው ስፖርትን አላማ በአዲስ ምእራፍ አስጀምሮታል!
"የሀብቴ ጋርመንት እና ፕሪንቲንግ እንዲሁም የዋናው ስፖርት አልባሳት ብራንድ ዋና መስራች የሆነው ሀብቴ አንድ የሚያመሳስለን ነገር አለ.... ሁለታችንም ከታች ነው የተነሳነው ብሎም ደግሞ እኔ እና ሀገራችሁ ኢትዮጵያ ደግሞ የሚያመሳስለን ነገር እንዳለ ይሰማኛል እኔ በእግር ኳስ ሜዳው ኢትዮጵያ ደግሞ ባለፈው ታሪኳ ተገዝተን/እጅ ሰተን አናውቅም "
ይህ ገና ጅማሮ ነው...
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
አዲስ ምእራፍ

⭐️ |🇸🇳 ዋናው ወደፊት»»»
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤54
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#wanawsportswear ✔️
ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ጀግና እና ባለ ታሪኮችን በሞቀ አቀባበል መቀበል ሁሌም ልማዱ ነው! 💚💛❤️
ኤል ሀጂ ዲዩፍ የኢትዮጵያን ምድር የረገጠው ከዋና ስራ አስፈጻሚ ጀምሮ እስከ የዋናው ሰራተኞች ሞቅ ባለ ሀበሻዊ አቀባበል ነበር!
🌍ይህ የስፖርት ትጥቅ ድርጅት ብቻ አይደለም የአፍሪካውያኖች ኩራት እና አንድነትን ወደ ላቅ ደረጃ የሚወስድ ድርጅት ነው!

ይሄ ነው ዋናው!!!
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤32👍2
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#wanawsportswear✔️
🇧🇮🤝🇪🇹
ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ ለብሩንድ ብሄራዊ የእግር ኳስ ክለብ ትጥቅ ለማቅረብ ስምምነት ፈፀመ | አዲስ ምእራፍ ለአፍሪካ እግር ኳስ እድገት
ይህንን አስደሳች ዜና ስናበስራችሁ ታላቅ ኩራት ይሰማናል ዋናው የስፖርት አልባሳት በብሩንድ እግርኳስ ፌደሬሽን ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ እንዲሆን ከቀረቡት ታላላቅ የውጭ ሀገራቶች የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅቶች መሀከል በጥራቱ እና በአፍሪካዊነቱ ብልጫውን አጊኝቶ ተመራጭ ሆኗል!
የምርት ጥራታችንን እኛ ከምናወራለት በላይ የኤትዮጵያ (ሴቶች U17) ብሄራዊ ቡድን፣የላይቤሪያ ብሄራዊ ቡድን፣የሴኔጋሉ እግር ኳስ አርማ የሆነው ኤል ሀጂ ዲዩፍ፣አምባሳደሮቻችን፣እንዲሁም በሀገራችን ያሉት ታላላቅ የፕሪምየር ሊግ ደረጃ የሆኑት ክለቦች ይመሰክሩለታል!

❤47👍4👏2😁2😱2
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#wanawsportswear✔️
🇧🇮🤝🇪🇹
ከኢትዮጵያ እስከ ብሩንዲ | ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድ
ይህ ስምምነት ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድን ለብሩንዲ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ለሆነው ኢንታምባ ሙ ሩጋምባ (Intamba mu Rugamba) ቡድን ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ ከመሆኑ ባሻገር ታአማኒነቱን በአፍሪካ የእግር ኳስ ታሪክ እንዲጨምር ይረዳዋል።
በ April 29, 2025 የብሩንዲ እግር ኳስ ፌደሬሽን የጨረታ ስነስረአት አካሂዶ ነበር ታዲያም ፌደሬሽኑ የሀብቴ ጋርመንት እና ፕሪንቲንግ ማኑፋክቸሪንግ ወይም በንግድ ምልክቱ ዋናው የስፖርት አልባሳት ብራንድን ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ ለብሄራዊ ቡድኑ እንዲያቀርብ ምርጫው አድርጎታል!
ባሳለፍነው ሳምንት ዋናው ስፖርት የብሩንዲ እግር ኳስ ፌደሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑትን አቶ አርኬድ ኒሙቦና(Mr. Arcade Nimubona) አዲስ አበባ በሚገኘው የዋናው ስፖርት ዋናው መስሪያ ቤት በመጋበዝ ስምምነቱ ለረጅም ጊዜ የሚቆይበትን እና የብሩንዲ ብሄራዊ ቡድን የትጥቅ ዲዛይን ዙሪያ ተወያይተው ነበር።

⭐️ ዋናው ወደፊት»»»
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤47👏4🔥1💯1
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
YouTube
El Hadji Diouf takes a full tour of Wanaw’s powerhouse from garment floors to digital labs!
What powers Africa’s next big sportswear brand? Passion, people, and purpose.
El Hadji Diouf got the full factory experience at Wanaw from the hum of precision machines to the fire in the eyes of our creators. “ This is more than a brand. This is a revolution…

ኤል ሀጂ ዲዩፍ X ዋናው ስፖርት
ኤልሀጂ ዲዩፍ የዋናው ስፖርት አልባሳት ብራንድ ትጥቆች ማምረቻ የሆነውን ሀብቴ ጋርመንት እና ፕሪንቲንግ ከዋና ስራ አስፈጻሚ እና የዚህ ታላቅ ብራንድ መስራች ከሆኑት አቶ ሀብተስላሴ ጋር ከዲጅታል ንድፍ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የስፌት ቴክኖሎጂ የምርት ሂደቱን በጉብኝት ላይ የሚያሳየው ቪድዮ ለመመልከት ከታች ያለውን የዩትዩብ ሊንክ ይጫኑ👇👇👇
📱 https://youtu.be/mseh-PjJzaY
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
ኤል ሀጂ ዲዩፍ X ዋናው ስፖርት
ኤልሀጂ ዲዩፍ የዋናው ስፖርት አልባሳት ብራንድ ትጥቆች ማምረቻ የሆነውን ሀብቴ ጋርመንት እና ፕሪንቲንግ ከዋና ስራ አስፈጻሚ እና የዚህ ታላቅ ብራንድ መስራች ከሆኑት አቶ ሀብተስላሴ ጋር ከዲጅታል ንድፍ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የስፌት ቴክኖሎጂ የምርት ሂደቱን በጉብኝት ላይ የሚያሳየው ቪድዮ ለመመልከት ከታች ያለውን የዩትዩብ ሊንክ ይጫኑ👇👇👇
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤31
#wanawsportswear ✔️
⭐️|🇪🇹|🇸🇳
Partnering with Ethiopia Is Power.” -El Hadji Diouf
These are the words of El Hadji Diouf, a true African icon, as he reflects on the deep meaning behind partnering with Wanaw Sportswear.
This is more than sportswear.
It’s legacy. It’s respect. It’s Africa standing tall, together.
🎥 Watch the video.
Follow us and be part of this movement.
Call Us
8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣
🔗Follow Us🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥🔥🔥🔥Built To Deliver🔥🔥🔥🔥

❤38😁1🤬1
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#wanawsportswear✔️
El Hadji Diouf in full Wanaw fit because greatness recognizes greatness.
The lion doesn’t wear just anything he wears what represents Africa.
El Hadji Diouf in Wanaw tracksuit: bold, sharp, undefeated.
Because when a legend moves, he moves in a legacy brand.
🌍 Made in Ethiopia. Built for Africa.
Call Us
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 Follow Us🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 Built To Deliver🔥 🔥 🔥 🔥
El Hadji Diouf in full Wanaw fit because greatness recognizes greatness.
The lion doesn’t wear just anything he wears what represents Africa.
El Hadji Diouf in Wanaw tracksuit: bold, sharp, undefeated.
Because when a legend moves, he moves in a legacy brand.
🌍 Made in Ethiopia. Built for Africa.
Call Us
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22👌3
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#wanawsportswear✔️
መርካቶ ጤና ካፕ 2017 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ሊጀመር ነው።
🏆 የመርካቶ አካባቢ ወንድማማቾች ጤና ስፖርት ማህበር የስፖርታዊ ውድድር ብቻ ታስቦ የሚዘጋጅ አይደለም በመርካቶና አካባቢዋ ለ41 አመታት በጽናት የኖረውን የማህበረሰብ ጤና፣ባአብሮነት እና ታሪክ አንድነትን በሚያጎናጸፉ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና ትጥቆች ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ስፖርት ጵ/ቤት ጋር በመተባበር አንደነት ማበልጸግ ነው ዋና አላማው።
📅ማክሰኞ 7፡30
📍አበበ ቢቂላ ስታዲየም
💪🏿 ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ እንደመሆናችን ዋናው ስፖርት እያንዳንዱን በዚህ ዝግጅት ላይ የሚገኙ ታዳሚዎችን እና የእግር ኳስ ባለታሪኮችን የስፖርት ትጥቁ ሲያጎናጽፋቸው ኩራት ይሰማዋል!
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
መርካቶ ጤና ካፕ 2017 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ሊጀመር ነው።
🏆 የመርካቶ አካባቢ ወንድማማቾች ጤና ስፖርት ማህበር የስፖርታዊ ውድድር ብቻ ታስቦ የሚዘጋጅ አይደለም በመርካቶና አካባቢዋ ለ41 አመታት በጽናት የኖረውን የማህበረሰብ ጤና፣ባአብሮነት እና ታሪክ አንድነትን በሚያጎናጸፉ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና ትጥቆች ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ስፖርት ጵ/ቤት ጋር በመተባበር አንደነት ማበልጸግ ነው ዋና አላማው።
📅ማክሰኞ 7፡30
📍አበበ ቢቂላ ስታዲየም
💪🏿 ይፋዊ የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ እንደመሆናችን ዋናው ስፖርት እያንዳንዱን በዚህ ዝግጅት ላይ የሚገኙ ታዳሚዎችን እና የእግር ኳስ ባለታሪኮችን የስፖርት ትጥቁ ሲያጎናጽፋቸው ኩራት ይሰማዋል!
⭐️ ዋናው ወደፊት»»» | ውድድር ካለ ዋናው አለ!
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤37👏2
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
#wanawsportswear
⭐️ |🇪🇹|🇸🇳
"ኢትዩጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት አካዳሚ ይኖራል ብዬ አልገመትኩም ከጠበኩት በላይ ነው👏" የአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ሲነሳ ሁሌም የሚወሳው ኤል ሀጂ ዲዩፍ ሀምሌ/15/2017 የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲጎበኝ ይህን ነበር የተናገረው!
🌍በአውሮፓ ሊጎች ላይ በመጫወት እውቅናን ያተረፈው እና አሁን ደግሞ የዋናው ስፖርት ብራንድ አምባሳደር የሆነው ኤል ሀጂ ለአካዳሚው በራሱ እጅ የተፈረመበትን ቲሸርት የነገዎቹን እግር ኳስ ተስፈኞች ለማነቃቃት ይረዳ ዘንድ በስጦታ መልክ አበርክቶ ነው የሄደው።
በዚህ የጉብኝት ስነስረአት ላይ ኤል ሀጂ ዲዩፍ በተጨማሪ የላይቤሪያ እና ብሩንዲ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባለድርሻዎች፣የዋናው ስፖርት መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ኀብተስላሴ ገ/ክርስቶስ (ሀብቴ) ተግኝተው ነበር።
ለበለጠ መረጃ
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 በኢትዮጵያ የተመረተ🔥 🔥 🔥 🔥
"ኢትዩጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት አካዳሚ ይኖራል ብዬ አልገመትኩም ከጠበኩት በላይ ነው👏" የአፍሪካ እግር ኳስ ታሪክ ሲነሳ ሁሌም የሚወሳው ኤል ሀጂ ዲዩፍ ሀምሌ/15/2017 የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲጎበኝ ይህን ነበር የተናገረው!
🌍በአውሮፓ ሊጎች ላይ በመጫወት እውቅናን ያተረፈው እና አሁን ደግሞ የዋናው ስፖርት ብራንድ አምባሳደር የሆነው ኤል ሀጂ ለአካዳሚው በራሱ እጅ የተፈረመበትን ቲሸርት የነገዎቹን እግር ኳስ ተስፈኞች ለማነቃቃት ይረዳ ዘንድ በስጦታ መልክ አበርክቶ ነው የሄደው።
በዚህ የጉብኝት ስነስረአት ላይ ኤል ሀጂ ዲዩፍ በተጨማሪ የላይቤሪያ እና ብሩንዲ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባለድርሻዎች፣የዋናው ስፖርት መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ኀብተስላሴ ገ/ክርስቶስ (ሀብቴ) ተግኝተው ነበር።
⭐️ |ይሄ ነው ዋናው!
ለበለጠ መረጃ
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤44😁16👏3🤬1