TIKVAH-SPORT
ጇ ፊሊክስ ወደ ልጅነት ክለቡ ቤኔፊካ ? የፖርቹጋሉ ክለብ ቤኔፊካ ጇ ፊሊክስን ከቼልሲ ለማስፈረም ጠንክረው በመስራት ላይ መሆናቸው ተገልጿል። ጇ ፊሊክስ በዚህ ክረምት ቼልሲ ለሽያጭ ካቀረባቸው ተጨዋቾች መካከል አንዱ ሲሆን ከቤኔፊካ በተጨማሪ የሳውዲ አረቢያ ክለቦች ይፈልጉታል። የፖርቹጋሉ ሪኮርድ ይፋ ባደረገው መረጃ ቤኔፊካ የተጫዋቹን ግማሽ ባለቤትነት በ 25 ሚልዮን ዩሮ ለመግዛት ተቃርበዋል።…
ጇ ፊሊክስ ወደ ሳውዲ አረቢያ ?
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ነስር ፖርቹጋላዊውን ተጨዋች ጇ ፊሊክስን ለማስፈረም በመስራት ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
አል ነስር ተጫዋቹን ለማስፈረም ለቼልሲ እስከ 55 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለመክፈል ፍቃደኛ መሆናቸው ተነግሯል።
በሁለቱ ክለቦች መካከል የሚካሄዱ ድርድሮች በጥሩ ሂደት ላይ መሆናቸውን የሳውዲ አረቢያ መገናኘት ብዙሃን ዘግበዋል።
ጇ ፊሊክስ በበኩሉ ወደ ሳውዲ አረቢያ የማምራት ፍላጎት እንዳለው ተዘግቧል።
የፖርቹጋሉ ክለብ ቤኔፊካ በተመሳሳይ ጇ ፊሊክስን ለማስፈረም እየሰሩ እንደሆነ ይታወቃል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe

❤153👎14👍12😁1😢1
TIKVAH-SPORT
ቪክቶር ዮኬሬሽ በዛሬው ጨዋታ ይገኛል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አዲስ ፈራሚ ቪክቶር ዮኬሬሽ በዛሬው ዕለት ለደጋፊዎች እንደሚተዋወቅ ተገልጿል። አርሰናል ዛሬ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ሲንጋፖር ናሽናል ስታዲየም በሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ቪክቶር ዮኬሬሽ እንደሚገኝ ተነግሯል። በጨዋታው ቪክቶር ዮኬሬሽ ለደጋፊዎቹ ሊተዋወቅ እንደሚችል ተዘግቧል። የአርሰናል እና ኒውካስል ዩናይትድ የወዳጅነት…
“ ስታዲየም እስካያችሁ ጓጉቻለሁ “ ዮኬሬሽ
የመድፈኞቹ አዲስ የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ዮኬሬሽ የቡድኑን የወዳጅነት ጨዋታ ለመታደም ሲንጋፖር ደርሷል።
ተጨዋቹ በሲንጋፖር “ ስታዲየም ውስጥ እስከማያችሁ ጓጉቻለሁ “ ሲል ለደጋፊዎቹ መልዕክት አስተላልፏል።
ቪክቶር ዮኬሬሽ ከደቂቃዎች በኋላ በሲንጋፖር ናሽናል ስታዲየም ከደጋፊዎች ጋር ይተዋወቃል ተብሎ ይጠበቃል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የመድፈኞቹ አዲስ የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ዮኬሬሽ የቡድኑን የወዳጅነት ጨዋታ ለመታደም ሲንጋፖር ደርሷል።
ተጨዋቹ በሲንጋፖር “ ስታዲየም ውስጥ እስከማያችሁ ጓጉቻለሁ “ ሲል ለደጋፊዎቹ መልዕክት አስተላልፏል።
ቪክቶር ዮኬሬሽ ከደቂቃዎች በኋላ በሲንጋፖር ናሽናል ስታዲየም ከደጋፊዎች ጋር ይተዋወቃል ተብሎ ይጠበቃል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤426😁118🔥28👎23👍14👏6🙏1
Forwarded from Wanaw Sportswear | ዋናው የስፖርት አልባሳት®️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#wanawsportswear✔️
El Hadji Diouf in full Wanaw fit because greatness recognizes greatness.
The lion doesn’t wear just anything he wears what represents Africa.
El Hadji Diouf in Wanaw tracksuit: bold, sharp, undefeated.
Because when a legend moves, he moves in a legacy brand.
🌍 Made in Ethiopia. Built for Africa.
Call Us
8️⃣ 2️⃣ 8️⃣ 9️⃣
🔗 Follow Us🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
🔥 🔥 🔥 🔥 Built To Deliver🔥 🔥 🔥 🔥
El Hadji Diouf in full Wanaw fit because greatness recognizes greatness.
The lion doesn’t wear just anything he wears what represents Africa.
El Hadji Diouf in Wanaw tracksuit: bold, sharp, undefeated.
Because when a legend moves, he moves in a legacy brand.
🌍 Made in Ethiopia. Built for Africa.
Call Us
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤20👌2
🔉 ጎልልልልልል- የኳስ መረጃዎችን በየቀኑ በስልካችን!
ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30002 SMS በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል አሁኑኑ ቴስታ ጎል እንቀላቀል! በቀን 1 ብር ብቻ!
በቴስታ ጎል ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎች በሽ በሽ ነው!⚡️
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

❤31🤬5
ባርሴሎና የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !
በጃፓን የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በማድረግ ላይ የሚገኘው ባርሴሎና ከቪሴል ኮቤ ጋር ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 3ለ1 ማሸነፍ ችሏል።
የባርሴሎናን ግቦች ኤሪክ ጋርሺያ ፣ ፔድሮ ፈርናንዴዝ እና ሩኒ ባርግዬ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ ተቀይሮ በመግባት የባርሴሎና የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል።
የ 19ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ሩኒ ባርግዬ ለባርሴሎና ባደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

❤123👍16
ባየር ሙኒክ ዲያዝን ለማስፈረም ተቃርቧል !
የቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሙኒክ የሊቨርፑልን የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ ለማስፈረም የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ሊቨርፑል ተጫዋቹን ተጨማሪ ክፍያን ጨምሮ በ 75 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከባየር ሙኒክ ጋር መስማማታቸው ተነግሯል።
ሁለቱ ክለቦች አሁን ላይ በተጨማሪ ክፍያው አከፋፈል ዙሪያ ንግግር ላይ መሆናቸው ተዘግቧል
የ 28ዓመቱ ኮሎምቢያዊ ሉዊስ ዲያዝ ሊቨርፑልን በመልቀቅ አዲስ ነገር መሞከር እንደሚፈልግ ማሳወቁ አይዘነጋም።
ሉዊስ ዲያዝ በቀጣይ በባየር ሙኒክ ቤት የአራት አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ስካይ ስፖርት ዘግቧል።

❤145👍35😁7👎5🥰3😢2
TIKVAH-SPORT
ጇ ፊሊክስ ወደ ሳውዲ አረቢያ ? የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ነስር ፖርቹጋላዊውን ተጨዋች ጇ ፊሊክስን ለማስፈረም በመስራት ላይ መሆናቸው ተገልጿል። አል ነስር ተጫዋቹን ለማስፈረም ለቼልሲ እስከ 55 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለመክፈል ፍቃደኛ መሆናቸው ተነግሯል። በሁለቱ ክለቦች መካከል የሚካሄዱ ድርድሮች በጥሩ ሂደት ላይ መሆናቸውን የሳውዲ አረቢያ መገናኘት ብዙሃን ዘግበዋል። ጇ ፊሊክስ…
አል ነስር ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ነስር ፖርቹጋላዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ጇ ፊሊክስን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
አል ነስር ተጫዋቹን 50 ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ቼልሲ 30 ሚልዮን ዩሮ በቀጥታ የሚቀበሉ ሲሆን ቀሪ 20 ሚልዮን ዩሮውን በተጨማሪ ክፍያ መልክ ያገኛሉ።
ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ጇ ፊሊክስ ባለፈው የውድድር አመት ግማሽ በውሰት በኤሲ ማላን ማሳለፉ ይታወሳል።
ቼልሲ ከአመት በፊት ጇ ፊሊክስን በ 44.5 ሚልዮን ፓውንድ ያስፈረሙ ሲሆን ኤሲ ሚላንን ከመቀላቀሉ በፊት በሶስት ጨዋታዎች ነው በቋሚነት የተጫወተው።

❤167👍32😁19👎5🤩1
አርሰናል ኒውካስል ዩናይትድን አሸንፏል !
በወዳጅነት መርሐ ግብር አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ማርቲን ኦዴጋርድ ፣ ሚኬል ሜሪኖ እና ሙርፊ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።
ለኒውካስል ዩናይትድ አንቶኒ ኢላንጋ እና ጃኮብ ሙርፊ አስቆጥረዋል።
መድፈኞቹ ከጨዋታው በፊት አዲሱን ፈራሚ ቪክቶር ዮኬሬሽ ከደጋፊዎቻቸው ጋር አስተዋውቀዋል።
አርሰናል የፊታችን ሐሙስ ከቶተንሀም ጋር በ ሆንግ ኮንግ ካይ ታክ ስፖርትስ ስታዲየም የሚጫወቱ ይሆናል።

❤384🔥63😁29👎13👍7👏3🙏1
አሌክሳንደር አይሳክ ቡድኑን አይቀላቀልም !
ስዊድናዊው አጥቂ አሌክሳንደር አይሳክ የኒውካስል ዩናይትድን የቅድመ ውድድር ዝግጅት እንደማይቀላቀል ተገልጿል።
አሌክሳንደር አይሳክ ክለቡን ለመልቀቅ ማሰቡን ተከትሎ ከቡድኑ ጋር ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ እስያ አለማምራቱ ይታወሳል።
የኒውካስሉ አሰልጣኝ ኤዲ ሀው ተጨዋቹ በቀጣይ ወደ ደቡብ ኮርያ የሚያቀናውን የቡድኑን ስብስብም እንደማይቀላቀል አረጋግጠዋል።
አሰልጣኝ ኤዲ ሀው አክለውም " በዚህ ሰዓት የተቀየረ አዲስ ነገር የለም " ብለዋል።

👏125❤67😁21👍18👎2
" ተጨዋች አስፈርመን አልጨረስንም “ አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በዝውውር ገበያው ገና ስራውን እንዳልጨረሰ ተናግረዋል።
" የዝውውር ገባያው ገና አልተጠናቀቀም " ያሉት ሚኬል አርቴታ አሁንም እየሰራን ነው ጥሩ አማራጮችን እየፈተሽን ነው ብለዋል።
አክለውም “ በዝውውር መስኮቱ የቡድኑን ሚዛን መጠበቅ አለብን “ ሲሉ ተደምጠዋል።
ቪክቶር ዮኬሬሽ በቶተንሀም ጨዋታ ይሳተፍ እንደሆነ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ ነገ እንመዝነዋለን በተሻለ ፍጥነት ዝግጁ እንዲሆን እንፈልጋለን " ብለዋል።
ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ስለሚገኘው ማክስ ዶውማን ያነሱት አርቴታ “ ከ 15ዓመት ተጨዋች ይህንን ብቃት ማየት የተለመደ አይደለም “ ሲሉ ገልፀዋል።
" ካላፊዮሪ የሆነ ነገር ተሰምቶታል የጉዳት መጠኑን ላውቅ አልቻልኩም “ ሚኬል አርቴታ

❤467😁91👍26🔥17👎6🥰4👏2🙏1
TIKVAH-SPORT
ባየር ሙኒክ ዲያዝን ለማስፈረም ተቃርቧል ! የቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሙኒክ የሊቨርፑልን የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ ለማስፈረም የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል። ሊቨርፑል ተጫዋቹን ተጨማሪ ክፍያን ጨምሮ በ 75 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከባየር ሙኒክ ጋር መስማማታቸው ተነግሯል። ሁለቱ ክለቦች አሁን ላይ በተጨማሪ ክፍያው አከፋፈል ዙሪያ ንግግር ላይ መሆናቸው ተዘግቧል…
ባየር ሙኒክ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
የጀርመን ቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሙኒክ የሊቨርፑልን የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አረጋግጧል።
ባየር ሙኒክ ሉዊስ ዲያዝን በ 75 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ከቡድኑ ጋር ቶኪዮ የሚገኘው የ 28ዓመቱ ተጨዋች ሉዊስ ዲያዝ የጤና ምርመራውን እንዲያደርግ ከሊቨርፑል ፍቃድ ማግኘቱ ተነግሯል።
ሉዊስ ዲያዝ በባየር ሙኒክ ቤት ለአንድ አመት የመቆየት አማራጭ ያካተተ የአራት አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ተዘግቧል።
ባየር ሙኒክ ሉዊስ ዲያዝ በተለያዩ የፊት መስመር ቦታዎች መጫወት የሚችል ሁልገብ ተጨዋች አድርገው እንደሚመለከቱት ተገልጿል።

❤204👍41😢14🔥7😁6👏3
TIKVAH-SPORT
ባየር ሙኒክ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የጀርመን ቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሙኒክ የሊቨርፑልን የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ አረጋግጧል። ባየር ሙኒክ ሉዊስ ዲያዝን በ 75 ሚልዮን ዩሮ የዝውውር ሒሳብ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ከቡድኑ ጋር ቶኪዮ የሚገኘው የ 28ዓመቱ ተጨዋች ሉዊስ ዲያዝ የጤና ምርመራውን እንዲያደርግ…
ሊቨርፑል ከዲያዝ ሽያጭ ትርፍ ያገኛሉ !
ኮሎምቢያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሉዊስ ሊቨርፑልን ለመልቀቅ ጥያቄ ያቀረበው ያለፈው ክረምት እንደነበር ተገልጿል።
ሊቨርፑል ለተጨዋቹ ሁለት ጊዜ የኮንትራት ማራዘሚያ ጥያቄ ቢያቀርቡም ውድቅ እንዳደረገባቸው ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከሉዊስ ዲያዝ ሽያጭ 26 ሚልዮን ዩሮ ትርፍ እንደሚያገኙ ተገልጿል።
ሊቨርፑል ሪቻርድ ሂውዝን በስፖርቲንግ ዳይሬክተርነት ከሾመ ወዲህ ከተጨዋቾች ሽያጭ 190 ሚልዮን ፓውንድ ገቢ ማግኘቱ ተነግሯል።

❤207👏38👍9😁6👌6🥰1
" ሁሉንም ዋንጫ ለማሸነፍ እንሰራለን " ዊሊያም ሳሊባ
የለንደኑ ክለብ አርሰናል ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ ቡድናቸው በዚህ የውድድር አመት ለሁሉም ነገር እንደሚፎካከር ገልጿል።
“ በዚህ የውድድር አመት ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ የተቻለንን እናደርጋለን “ ሲል ዊሊያም ሳሊባ ተናግሯል።
ስለ ኮንትራት ማራዘም የተጠየቀው ዊሊያም ሳሊባ " በቅርቡ ውሌን አራዝማለሁ “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የለንደኑ ክለብ አርሰናል ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ ቡድናቸው በዚህ የውድድር አመት ለሁሉም ነገር እንደሚፎካከር ገልጿል።
“ በዚህ የውድድር አመት ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ የተቻለንን እናደርጋለን “ ሲል ዊሊያም ሳሊባ ተናግሯል።
ስለ ኮንትራት ማራዘም የተጠየቀው ዊሊያም ሳሊባ " በቅርቡ ውሌን አራዝማለሁ “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
👍579😁471❤142🔥25👎18🥰9👏4🙏2
" ከሜሲ ጋር መጫወት ህልም ነው " ማህሬዝ
አልጄሪያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሪያድ ማህሬዝ ከአል አህሊ ጋር ስሙ የተያያዘው ሊዮኔል ሜሲ ቡድናቸውን ቢቀላቀል እንደሚመኝ ተናግሯል።
" ሊዮኔል ሜሲ ወደ አል አህሊ ይመጣል የሚሉ ዘገባዎች ከሚዲያዎች እየሰማን እውነት ከሆነ ከእሱ ጋር መጫወት ህልም ይሆናል ሲል ተደምጧል።
“ ሳውዲ ሊግ ኳስ ይዘው ለሚጫወቱ ተጨዋቾች ጥበቃ አይደረግም ሊዮኔል ሜሲ ከመጣ የተለየ ጥበቃ ያስፈልገዋል “ ማህሬዝ

❤414😁80👍26👎13💯8🔥4
እንግሊዝ ሻምፒዮን ሆናለች !
በሴቶች የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ፍፃሜ እንግሊዝ ስፔንን በመለያ ምት 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆናለች።
ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለጊዜ 1ለ1 ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ በተሰጠው መለያ ምት እንግሊዝ ልታሸንፍ ችላለች።
የእንግሊዝ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሁለተኛ ተከታታይ አመት የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊ መሆን ችሏል።
የእንግሊዝ አሰልጣኝ ሳሪና ዌግማን በተከታታይ ሶስት የአውሮፓ ዋንጫዎችን በማሸነፍ በታሪክ ሁለተኛዋ አሰልጣኝ ሆነዋል።
ስፔናዊቷ የመሐል ሜዳ ተጨዋች አይታና ቦንማቲ የአውሮፓ ዋንጫው ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችላለች።

❤194👏47👎12👍8🔥6🤬1
የባርሴሎናው ምክትል ፕሬዝዳንት ወደ አል ነስር ?
የባርሴሎናው ምክትል ፕሬዝዳንት ራፋ ዩስቴ ከሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ነስር የዝውውር ጥያቄ እንደቀረበላቸው ተገልጿል።
አል ነስር የባርሴሎናው ምክትል ፕሬዝዳንት ራፋ ዩስቴን የክለቡ ዋና ስራ አስፈፃሚ ለማድረግ መጠየቁን ሙንዶዴፖርቲቮ ዘግቧል።
ምክትል ፕሬዝዳንት ራፋ ዩስቴ ነገ ከጃፓን ወደ ስፔን ሊመለሱ መሆኑ ሲገለፅ አል ነስር ከፍተኛ ክፍያ እንዳቀረበላቸው ተጠቁሟል።
የባርሴሎናው ፕሬዝዳንት ሁዋን ላፖርታ ስለጉዳዩ እንደሚያውቁ ነገርግን በመንገዳቸው ለመቆም እንዳላሰቡ ተገልጿል።

❤114👍58😁32
Forwarded from Betika Ethiopia Official Channel
ከየትም፣በማንኛውም ጊዜ ያሸንፉ!
የሩጫ ፣የኳስ እና ሌሎችም ቨርቹዋል ጨዋታዎች የሚጨበጡ ድሎች!
በሰከንዶች ውስጥ ድል በድል መሆን ከፈለጉ https://betika.et/et/mobile/#/betika-super-league እዚህ ይጭወቱ!
ቤቲካ - የአሸናፊዎች ቤት!

❤4
TIKVAH-SPORT
ቼልሲ በዝውውሩ ምን እየሰራ ነው ? የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ተጨዋቾች ለመሸጥ እና በአዲስ ተጨዋቾች ለመተካት ጠንካራ ሥራ በመስራት ላይ መሆናቸው ተገልጿል። ሰማያዊዎቹ አሁን ላይ ተጨዋቾች ለመሸጥ ጠንክረው እየሰሩ ሲሆን እስከ አሰር የሚሆኑ ተጨዋቾችን ለመሸጥ ማቀዳቸውን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። የፊት መስመሩን ለማጠናከር እየሰራ የሚገኘው ቼልሲ ዣቪ ሲሞንስን ከሌፕዚግ ለማስፈረም በመስራት…
የጆሬል ሀቶ የቼልሲ ዝውውር ከምን ደረሰ ?
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በጆሬል ሀቶ ዝውውር ዙሪያ በዚህ ሳምንት ከአያክስ ጋር ቀጥተኛ ድርድር እንደሚጀምሩ ተገልጿል።
ኔዘርላንዳዊው ተከላካይ ጆሬል ሀቶ ለክለቡ አያክስ ቼልሲን መቀላቀል እንደሚፈልግ ማሳወቁ ተነግሯል።
በሌላ በኩል ሰማያዊዎቹ የዣቪ ሲሞንስን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከጫፍ እንደደረሱ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
ተጨዋቹ በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መጫወት እንደሚፈልግ ሲገለፅ ወደ ጣልያን ሴርያ የማምራት እቅድ እንደሌለው ተነግሯል።
ኢንተር ሚላን ስሙ ከዣቪ ሲሞንስ ጋር ቢያያዝም አሁን ላይ የተጀመረ የዝውውር ሂደት እንደሌለ ተዘግቧል።

❤40👎2
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ መቼ ይመለሳል ?
ከረጅም ጊዜ ጉዳት የተመለሰው የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በአሁን ሰዓት ከቡድኑ ጋር በአሜሪካ ይገኛል።
ሊሳንድሮ ማርቴኔዝ የቡድኑ ሀኪም ፍቃድ ከሰጡ በታክቲካል ልምምዶች ላይ እንደሚካፈል ተነግሮ ነበር።
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በቀጣይ ቢያንስ የመጀመሪያ ሶስት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያመልጡታል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።
ማንችስተር ዩናይትድ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝን ወደ ውድድር ለመመለስ ጥንቃቄ እንደሚያደርግ ተዘግቧል።

❤27👍3