TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.9K photos
1.48K videos
5 files
2.98K links
Download Telegram
#Ethiopia🇪🇹

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሬዝዳንት ሆነች

ዶ/ር ፍትህ ወልደ ሰንበት የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ የ አፍሪካ እጅ ኳስ ኮንፌዴሬሽን የ ዞን አምስት ፕሬዝደንት ሆነው ተሾሙ።

የ ኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽንን በ ስኬት ላለፋት 5 ዓመታት የመሩት ዶ/ር ፍትህ በ ዛሬው ዕለት በ በይነ መረብ በተደረገ የ ምስራቅ አፍሪካ ዞን 5 የ ምርጫ ኮንግረስ ስብሰባ ላይ ነው የኡጋንዳዎን እጩ ስድስት ለ ሶስት በሆነ ድምፅ በ በላይነት የዞን አምስት ፕሬዝደንት አድርጎ መርጦቸዋል።

ላለፋት ሶስት አመታት ዞኑን ሲመሩ የቆዩት የ ኡጋንዳዋ እጩ ፕሬዝደንት ወ/ሮ ሺላ ሪቻርድ ነበሩ።

#Photo Credited - Ethiopian Handball Federation

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Photo📸

ከዛሬው የኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ወደ ሜዳ ዘሎ በመግባት የደጋፊዎችን ትኩረት ስቦ ታይቷል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#PHOTO 🇪🇹

የ3000ሜትር መሰናክል ወንዶች የማጣርያ መርሐ ግብር ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ ከውድድሩ የተወሰዱ ምስሎችን ይመልከቱ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#PHOTO 🇪🇹

እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#Photo 🇪🇹

ከትላንት ምሽቱ የ 10,000ሜትር ወርቃማ ድል በዝግጅት ክፍላችን የተነሱ ምስሎችን ይመልከቱ።

ተጨማሪ ምስሎችን ለመመልከት :-

ኢንስታግራም :- https://instagram.com/kidusyoftahe?utm_source=qr&igshid=NGExMmI2YTkyZg%3D%3D

ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/KidusYoftahe?mibextid=ZbWKwL

ትዊተር :- https://twitter.com/KYoftahe/status/1692989395408671022?t=5nWrvshX3ne8ZXdTVp-hcQ&s=19
#Photo 🇪🇹

ከደቂቃዎች በፊት ከተጠናቀቀው የ 1500ሜ ሴቶች እና 3000ሜ መሰናክል ወንዶች ፍፃሜ ሀገራችን በሁለቱም ርቀቶች የብር ሜዳሊያ ስታገኝ የተወሰዱ ምስሎች ይመልከቱ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#Photo 🇪🇹

ሀገራችን በ 19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጨረሻ ውድድሮች ላይ በ 5000ሜ ወንዶች እና 3000ሜ መሰናክል ሴቶች ውድድር ላይ የተወሰዱ ምስሎችን ይመልከቱ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
#Photo🇪🇹

የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን በሚያደርግበት የ ስታድ አል አብዲ ስታዲየም ከደቂቃዎች በፊት ደርሷል።

ብሔራዊ ቡድኑ በደርሶ መልስ ጨዋታ የሞሮኮ አቻቸውን የሚረታ ከሆነ ለኮሎምቢያው ከ 20ዓመት በታች የአለም ዋንጫ ማለፉን የሚያረጋግጥ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe