TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
#Ethiopian_PremierLeague

የ ዘጠነኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

9:00 ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

12:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና

#Betika

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague

የ ዘጠነኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

9:00 ሰበታ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

12:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር

#Betika

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስረኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ከዛሬ ጀምሮ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይጀምራሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ

1:00 ሲዳማ ቡና ከ ባህርዳር ከተማ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስረኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

9:00 ወልቂጤ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

12:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስረኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

9:00 ጅማ አባ ጅፋር ከ አዲስ አበባ ከተማ

12:00 ሰበታ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስረኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 ድሬዳዋ ከተማ ከ መከላከያ

01:00 ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ አንደኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም ዛሬ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 ሀዲያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባ ጅፋር

01:00 ባህርዳር ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ አንደኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም ዛሬ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

01:00 ፋሲል ከነማ ከ ሰበታ ከተማ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ አንደኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም ዛሬ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

09:00 አርባምንጭ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

12:00 መከላከያ ከ ወልቂጤ ከተማ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ ሁለተኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም ዛሬ መካሄዳቸውን ይጀምራሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

01:00 ሀድያ ሆሳዕና ከ ሰበታ ከተማ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ ሁለተኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም ዛሬ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

01:00 ባህርዳር ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ ሁለተኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም ዛሬ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

09:00 ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

12:00 ጅማ አባ ጅፋር ከ ሲዳማ ቡና

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @solomonayalew9
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ ሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀድያ ሆሳዕና

1:00 አዳማ ከተማ ከ መከላከያ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ ሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 ወላይታ ድቻ ከ ጅማ አባ ጅፋር

1:00 ሲዳማ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ አምስተኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 አርባ ምንጭ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ

1:00 ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ አምስተኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሲዳማ ቡና

1:00 አዲስ አበባ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague

የ አስራ አምስተኛው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በ ድሬዳዋ ስታዲየም መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ ።

በዚህም መሰረት :-

10:00 መከላከያ ከ ጅማ አባ ጅፋር

1:00 ወልቂጤ ከተማ ከ ወላይት ዲቻ

#Betika
#Wanaw

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague

የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ከመጋቢት 21 ጀምሮ በአዳማ መካሄዱን እንደሚጀምር ተገልጿል ።

ተጠባቂው የሸገር ደርቢ መጋቢት 29 ከቀኑ 9:00 ላይ እንደሚደረግ የወጣው መርሐ ግብር ያሳያል ።

የዘንድሮው የውድድር ዓመት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ፍፃሜውን በባህር ዳር ከተማ እንደሚያደርግ በወጣው መርሐ ግብር ላይ ተገልጿል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የአዳማ ቆይታውን ሲያገባድድ ፈረሰኞቹ በውድድር ዓመቱ #ያለመሸነፍ ግስጋሴያቸውን አሰቀጥለዋል ።

√ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን ከአምናው ሻምፒዮን ፋሲል ከነማ #በአስር ነጥቦች ርቀው እየመሩ ይገኛሉ ።

√ ሁለተኛ ደረጃን እና በ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመሳተፍ በሚደረገው ፉክክር ፋሲል ከነማ ፣ ሲዳማ ቡና ፣ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ተፋጠው ይገኛሉ ።

√ ሲዳማ ቡና ፣ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ በሶስት ነጥብ ብቻ ከሁለተኛው ደረጃ ርቀው ይገኛሉ ።

√ ከስድስተኛ እስከ አስራ ሶስተኛ ደረጃ የሚገኙ ክለቦች #በአራት ነጥብ ብቻ ተራርቀው ይገኛሉ ።

√ ላለመውረድ በሚደረገው ትግል አዲስ አበባ ከተማ ፣ ጅማ አባ ጅፋር እና ሰበታ ከተማ በሊጉ ለመቆየት ከባድ ፉክክር ያደርጋሉ ።

√ ቀጣይ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በ ባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም የሚካሄዱ ይሆናል ።

#Wanaw
#Betika

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopian_PremierLeague

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የዝውውር መስኮቱ የሚከፍትበት እና የ2015 ዓ.ም የፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀምርበትን ቀን ይፋ ሆኗል ።

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 በሶስት ከተሞች ተካሂዶ ከ 22ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት ያለው ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ። በፕሮግራሙ መሰረትም ውድድሩ ሰኔ 24/2014 ዓ.ም ይጠናቀቃል ።

የቀጣይ ዓመት ውድድር መስከረም 20/2015 ዓ.ም የሚጀምር ሲሆን የመጀመሪያው ዙር የተጫዋቾች ዝውውር ደግሞ ሐምሌ 1/2014 ዓ.ም እንደሚጀምር አክስዮን ማህበሩ ገልጿል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe