" አራተኛ ደረጃ በማጠናቀቃችን ደስተኞች ነን "
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድንን እየመሩ ታሪክ መስራት የቻሉት አሰልጣኝ ዋሊድ ሬግራጉዊ ከውድድሩ ትልቅ ትምህርት መውሰዳቸውን ከምሽቱ ጨዋታ በኋላ ተናግረዋል።
" ከዚህ የዓለም ዋንጫ እንማራለን በዚህ ውድድር ላይ #አራተኛ ደረጃን ይዘን በማጠናቀቃችን #ደስተኞች ነን ፣ ይህ ደረጃ ለሚገባቸው የክሮሽያ ቡድን እንኳን ደስ አላችሁ።
ከስህተታችን ተምረን በቀጣይ የዓለም ዋንጫ ጠንካራ ሆነን ለመመለስ እንሰራለን " ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe