የሮሜሎ ሉካኩ ጉዳት ?
ቤልጅዬማዊው የፊት መስመር አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ ባጋጠመው ጉዳት በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ለሀገሩ ግልጋሎት መስጠት ሳይችል ቀርቷል።
ሮሜሎ ሉካኩ አሁንም ከጉዳቱ እንዳለገገመ አሰልጣኙ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ሲናገሩ ለምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ #ክሮሽያን ሲገጥሙ #እንደሚሰለፍ አሳውቀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

#QatarWorldCup 🇶🇦
የሊዮኔል ስካሎኒ ስብስብ አርጀንቲና ለፍፃሜ ለማለፍ ዛሬ ምሽት #ክሮሽያን ስትገጥም የሀገሪቱ ታማኝ የመገናኛ ብዙሀን ቡድን ወደ ሜዳ ይዞ ሊገባ የሚችለውን ቋሚ አሰላለፍ ጠቁመዋል ።
አርጀንቲና ማንን ትጠቀማለች ?
ግብ ጠባቂ :- ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ
ተከላካዮች :- ሞሊና ፣ ሮሜሮ ፣ ኦታሜንዲ እና ታግላፊኮ
አማካይ :- ዲ ፖል ፣ ኢንዞ ፌርናንዴዝ ፣ ፓሬዳስ እና ማክ አሊስተር
አጥቂ :- ጁሊያን አልቫሬዝ እና ሊዮኔል ሜሲ መሆናቸውን ዘግበዋል።