ተጫዋቾች ምን አሉ ?
ከተጠባቂው የምሽቱ የአወሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኋላ የማንችስተር ሲቲ እና ሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ምን አሉ ?
👉 ጃክ ግሪሊሽ :- " ሪያል ማድሪድ ጥሩ ተከላክለው ተጫውተዋል ውጤቱ ፍትሀዊ ነው ፣ ነገር ግን እኛ የምሽቱን ጨዋታ አሸንፈን መውጣት እንፈልግ ነበር ይህ ባለመሆኑ ተበሳጭተናል " ።
👉 ቲቧ ኩርቱዋ :- በማንችስተር የሚኖረው የመልስ ጨዋታ ወሳኝ እና አዝናኝ እንደሚሆን እጠብቃለሁ ፣ በመልሱ ጨዋታ ሁሉም ነገር ይቻላል እንደምናሸነፍ ተስፋ አለኝ "።
👉 ሉካ ሞድሪች :- ከባድ ጨዋታ ነበር አሁን ላይ ምንም ያለቀ ነገር የለም ፣ ብዙ እድሎችን #ካለመፍጠራቸው አንፃር የእነሱ ግብ ማስቆጠር የማይታመን ነው።
👉 ሮድሪ :- ፈተኝ ጨዋታ ነበር ቆንጆ ጎል አስቆጥረውብን ነበር ሆኖም ግን ኬቨን ዴብሮይን ልዩነት ፈጣሪ ሆኖ አምሽቷል ፣ በሜዳቸው በምናደርገው ጨዋታ ደጋፊዎቻችን ያስፈልጉናል "።
👉 ሩዲገር :- ማንችስተር ሲቲ በብዛት ኳስን ተቆጣጥረው ቢጫወቱም ምንም አይነት አደገኛ ሙከራዎችን አላደረጉብንም "።
@tikvahethsport @kidusyoftahe