አል አህሊ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል !
የ ግብፁ ሀያል ክለብ አል አህሊ በ አሰልጣኝ ኜትሶ ሞሲማኔ እየተመሩ ስኬታማ ጉዟቸውን ቀጥለዋል ።
• በአለም ክለቦች ሻምፒዮና እየተሳተፉ የሚገኙት አል አህሊዎች የ ሳውዲውን አል ሂላል 4 ለ 0 በመርታት በውድድሩ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ማጠናቀቅ ችለዋል ።
• አል አህሊ በ አለም የክለቦች ሻምፒዮና ታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ የ ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል ።
• አሰልጣኝ ፒትሶ ሞሲማኔ በተከታታይ ዓመት በመድረኩ ሜዳሊያ ማግኘት የቻሉ ቀዳሚው #አፍሪካዊ አሰልጣኝ ለመሆን በቅተዋል ።
• የአለም የክለቦች ሻምፒዮና የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በ #ቼልሲ እና #ፓልሜራስ መካከል የሚደረግ ይሆናል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ካሜሮን ነጥብ ተጋርታለች !
በአሰልጣኝ ሪጎበርት ሶንግ የሚመመሩት ካሜሮኖች ስድስት ጎሎች በተስተናገዱበት መርሐ ግብር ከ ሰርቢያ ጋር ሶስት አቻ ተለያይተዋል።
√ ካሜሮን በዓለም ዋንጫ ታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ጨዋታ ሶስት ጎሎችን አስቆጥራለች።
√ ቪንሰንት አቡበር በእግር ኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ የዓለም ዋንጫ ጎሉን አስቆጥሯል።
√ ኤሪክ ማክሲም ቹፖ ሞቲንግ ባለፉት አስራ ሁለት ጨዋታዎች በሁሉም የውድድር መድረኮች አስራ ሁለተኛ ጎሉ ሆኗል።
√ ቪንሰንት አቡበከር በጨዋታው ተቀይሮ በመግባት በሁለት ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን ማድረግ ችሏል።
√ አሌክሳንደር ሚትሮቪች ባለፉት ስድስት #ለሰርቢያ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ሰባተኛ ጎሉን አስቆጥሯል።
√ ቪንሰንት አቡበከር ተቀይሮ በመግባት በጎል ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን በዓለም ዋንጫው ማድረግ የቻለ በታሪክ የመጀመሪያው #አፍሪካዊ ተጫዋች ሆኗል።
√ #ካሜሮን ወደ ጥሎ ማለፉ ለመቀላቀል ቀጣይ ጨዋታዋን #ማሸነፍ ሲጠበቅባት ከ #ብራዚል ጋር መርሐ ግብሯን ታካሂዳለች።

#QatarWorldCup 🇶🇦
√ የሞሮኮ ዋና አሰልጣኝ ዋሊድ ሬግራጉዊ ወደ ሩብ ፍፃሜው ማለፍ ያስቻለ የመጀመሪያው #አፍሪካዊ አሰልጣኝ ሆኗል።
√ ሞሮኮ በዓለም ዋንጫው ታሪክ ወደ ሩብ ፍፃሜው ያለፈች አራተኛዋ ሀገር ሆናለች።
√ ከዚህ ቀደም ካሜሮን ፣ ጋና እና ሴኔጋል ይህን ታሪክ መስራት ችለው ነበር።
√ ሞሮኮ ከሀያ አራት ዓመታት በኋላ በዓለም ዋንጫው ስፔንን ማሸነፍ የቻለች #አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች።
√ ሞሮኮ በዓለም ዋንጫው ወደ ሩብ ፍፃሜ ሲያልፉ በታሪካቸው #ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኗል።

የኳታሩ የዓለም ዋንጫ የደረጃ ጨዋታዎች መደረጋቸውን ሲጀምሩ ክሮሽያ 2ለ1 በሆነ ውጤት ሞሮኮን እየመሩ ወደ መልበሻ ክፍል አቅንተዋል።
√ ሀኪም ዚያሽ ሀምሳኛ ጨዋታውን ለሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ማድረግ ችሏል።
√ አሽራፍ ዳሪ በዓለም ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ ግብ ማስቆጠር የቻለ የመጀመሪያው #አፍሪካዊ ተጫዋች ሆኗል።
√ ኢቫን ፔርሲች ባለፉት ሶስት የተለያዩ የዓለም ዋንጫዎች ላይ በአስራ አንድ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን አድርጓል።

#LALIGA 🇪🇸
የላሊጋ የግማሽ ዓመት ምርጥ #አፍሪካዊ ተጨዋች ሽልማት ውድድር ለሁለተኛ ጊዜ ተዘጋጀ።
የአፍሪካ አህጉር ለስፔን ላሊጋ ያበረከተውን ትልቅ አስተዋጽኦ ለመዘከር በሚዘጋጀው በዚህ ውድድር ላይ ከጥር 8-21/2015 ዓ.ም ድምፅ መስጠት እንደሚቻል ተገልጿል።
ምርጫው በላሊጋ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ በአፍሪካ እና በመላው አለም ለህዝብ ክፍት ሲሆን #ሀገራችንን ጨምሮ በአፍሪካ የሚገኙ ጋዜጠኞችም ድምፅ የሚሰጥቡት መድረክ ነው።
ላሊጋ በምርጫው ሒደት ላይ ድምፅ ለሚሰጡ ደጋፊዎች የተለያዩ አስደሳች ሽልማቶችን ማዘጋጀቱንም ገልጿል።
ለእርስዎስ ምርጡ አፍሪካዊ የላሊጋ ተጫዋች ማን ነው? ድምፅዎን ከስር በተቀመጠው ሊንክ መስጠት ይችላሉ።
https://play.laliga.es/pub/msafricanmvp

ድምፅ በመስጠት ወደ ስፔን ለመጓዝ የሚያስችልዎትን ዕድል ይሞክሩ !
የላሊጋ የውድድር ዓመቱ ምርጥ #አፍሪካዊ ተጨዋች ሽልማት ውድድር ደጋፊዎች ድምፅ እንዲሰጡ ክፍት መደረጉ ይታወሳል።
በላሊጋ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የሚደረገው ምርጫው በአፍሪካ እና በመላው አለም ለህዝብ ክፍት ሲሆን #ሀገራችንን ጨምሮ በአፍሪካ የሚገኙ ጋዜጠኞችም ድምፅ የሚሰጥቡት መድረክ ነው።
ላሊጋ በምርጫው ሒደት ላይ ድምፅ ለሚሰጡ ደጋፊዎች ወደ ስፔን በማምረት የላሊጋውን ጨዋታ የሚታደሙበትን ልዩ የጉዞ ዕድል ማዘጋጀቱ ተገልጿል።
ድምፅዎን ከስር በተቀመጠው ሊንክ መስጠት ይችላሉ።
https://play.laliga.es/promos/africanmvp_2223/participations/new?locale=en&use_auth=anonymous&utm_campaign=AHADUMEDIA&utm_medium=afbwall&utm_source=facebook&v=a02e8

የላሊጋ የአመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጨዋች ታውቋል !
በባርሴሎና አሸናፊነት የተጠናቀቀው የስፔን ላሊጋ የ2022/23 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ #አፍሪካዊ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት ናይጄሪያዊው የቪያሪያል የፊት መስመር ተጨዋች ሳሙኤል ቹክዌዜ የላሊጋ የአመቱ ምርጥ አፍሪካዊ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል።
ሳሙኤል ቹክዌዜ በውድድር አመቱ ለቪያሪያል ባደረጋቸው ሰላሳ ሰባት የሊግ ጨዋታዎች አስራ ሶስት ግቦችን አስቆጥሮ አስራ አንድ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

ኤሲ ሚላን ተጨዋች አስፈርሟል !
የጣልያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን ናይጄሪያዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ሳሙኤል ቹክዌዜ ከላሊጋው ክለብ ቪያሪያል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
የስፔን ላሊጋ የ2022/23 የውድድር አመት የአመቱ ምርጥ #አፍሪካዊ ተጨዋች ሳሙኤል ቹክዌዜ በሚላን ቤት የአምስት አመት ኮንትራት መፈረሙ ተገልጿል።
ኤሲ ሚላን ለተጨዋቹ ዝውውር በቀጥታ የሚከፈል ሀያ ሚልዮን ዩሮ እና ታይቶ የሚጨምር ስምንት ሚልዮን ዩሮ ክፍያ ወጪ እንደሚያደርጉ ተዘግቧል።