TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
🎉100,000 ደርሰናል እንቀጥላለን!🎉

ቲክቫህ ስፖርት አንድ ብለን ከእናንተ ቤተሰቦቻችን ጋር ጀምረን ዛሬ ላይ 100,000 አልፈናል ።

ቤተሰባዊ ትስስራችን በመጨመር ሚዛናዊ እና #ታማኝነት ያላቸው መረጃዎችን ብቻ በመጪው ጊዜያትም በተሻለ አቀራረብ #በቀዳሚነት ከሀገራችን እና ከመላው ዓለም የምናቀርብልዎ ይሆናል ።

ይህ ቢጨመር ፣ ይህ ደካማ ጎናችሁን ብታስተካክሉ የምትሉንን ገንቢ አስተያየታችሁን @TIKVAH_SPORT_BOT ላይ ብቻ ያድርሱን ።

እያንዳንዷ ደቂቃ ዋጋ ባላት በዚህ ሰዓት ላይ ጊዜያችሁን ሰጥታችሁን መረጃዎቻችንን ሳትታክቱ ስለምታነቡልን ከልብ እናመሰግናለን !

#ቲክቫህ_ስፖርት !