ብራዚል አንደኛ ደረጃን ይዛለች !
የአለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ የወርሀ መጋቢት የአለም የወንዶች እግር ኳስ የደረጃ ሰንጠረዥን ይፋ ሲያደረግ ቤልጂየም ከ አምስት አመታት በኋላ ደረጃዋን በ ብራዚል ተነጥቃለች ።
የ ብራዚል ብሄራዊ ቡድን በወርሀ መጋቢት የፊፋ እግር ኳስ ደረጃ ሰንጠረዥ ላይ #በአንደኝነት ላይ ሲቀመጡ ቤልጄሚየም እና ፈረንሳይ ተከታዮቹን ደረጃዎች ይዘዋል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ፒኤስጂ ድል ቀንቶታል !
በፈረንሳይ ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ አንገርስ ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል ።
የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ኢኪቲክ እና ሊዮኔል ሜሲ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ሊዮኔል ሜሲ ከአለም ዋንጫ ድሉ መልስ ለፒኤስጂ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጎ አንድ ግብ አስቆጥሯል ።
ፒኤስጂ የፈረንሳይን ሊግ በአርባ ሰባት ነጥብ #በአንደኝነት እየመራ ሲሆን አንገርስ በስምንት ነጥብ ሀያኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ ሬንስ የሚጫወቱ ሲሆን አንገርስ በበኩላቸው ከ ክሌርሞንት ፉት የሚገናኙ ይሆናል ።

ናፖሊ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !
በጣልያን ሴሪያ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ ናፖሊ ከ ሳለርኒታና ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል ።
የናፖሊን የማሸነፊያ ግቦች ቪክቶር ኦስሜን እና ዲ ሎሬንዞ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል ።
ናፖሊ በውድድር አመቱ አስራ ስድስተኛ ድሉን ማስመዝገብ የቻለ ሲሆን ይህም ከአምስቱ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች ብዙ ጨዋታ ያሸነፈ ብቸኛ ክለብ ያደርገዋል ።
ቪክቶር ኦስሜን የውድድር አመቱን አስራ ሶስተኛ ግብ በማስቆጠር የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል።
ናፖሊ ማሸነፉን ተከትሎ ከተከታዮቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ አስራ ሁለት በማስፋት በሃምሳ ነጥብ ሊጉን #በአንደኝነት መምራቱን ቀጥሏል።
ናፖሊ በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ከጆዜ ሞሪንሆው ሮማ ጋር የሚገናኙ ሲሆን ሳለርኒታና በበኩላቸው ከ ሊቼ የሚጫወቱ ይሆናል።

አል ናስር ድል ቀንቷቸዋል !
በሳውዲ ፕርሚየር ሊግ የአስራ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የክርስቲያኖ ሮናልዶው ክለብ አል ናስር ከ አል ታዎን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የአል ናስርን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልራህማን ግሀሬብ እና አብዱላህ ማዱ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጨዋታው የአል ናስር የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ሲቆጠሩ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በውድድር ዓመቱ ለአል ናስር በሊጉ አራት ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ መጫወት የቻለ ሲሆን #ሰባት ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
የክርስቲያኖ ሮናልዶው ክለብ አል ናስር ማሸነፉን ተከትሎ ተከታዮቹን በግብ ክፍያ በመብለጥ በአርባ ነጥብ ሊጉን #በአንደኝነት እየመራ ይገኛል።

#TeamEthiopia 🇪🇹
በፓሪስ ኦሎምፒክ 3000ሜ ወንዶች መሰናክል የማጣሪያ ውድድሩን በሶስተኛው ምድብ ያደረገው ኢትዮጵያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ ለፍፃሜ ደርሷል።
አትሌት ለሜቻ ግርማ የማጣሪያ ውድድሩን 8:23:89 በሆነ ሰዓት በመግባት #በአንደኝነት ማጠናቀቅ ችሏል።
በማጣሪያው የተካፈሉት ሶስቱም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ለ 3000ሜ ወንዶች መሰናክል ፍፃሜ ውድድር መድረሳቸውን አረጋግጠዋል።
የ 3000ሜ ወንዶች መሰናክል ውድድር እሮብ ነሐሴ 1/2016 ዓ.ም ምሽት 4:40 የሚደረግ ይሆናል።