TIKVAH-SPORT
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል? የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ እጩ አሰልጣኝ በመባል #አራት አሰልጣኞች ተመርጠዋል። በዚህም መሰረት ሚኬል አርቴታ ፣ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ፣ ኡናይ ኤምሬ እና ፔፕ ጋርድዮላ በእጩነት ዝርዝር ውስጥ መካተታቸው ተገልጿል ። የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ነው ? @tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ ፕ/ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ታውቋል !
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ውድድር የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ተደርጓል።
ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ መጋቢት የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል በአብላጫ ድምፅ ተመርጠዋል።
ስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በውድድር አመቱ #ለአራተኛ ጊዜ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ክብርን መቀዳጀት ችለዋል።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በመጋቢት ወር ውስጥ መድፈኞቹን እየመሩ ያደረጓቸውን #አራት የሊግ ጨዋታዎች በአሸናፊነት መወጣት ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe