ፒኤስጂ ሽንፈት አስተናግዷል !
በፈረንሳይ ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር ፒኤስጂ ከ ሬንስ ጋር ጨዋታውን አድርጎ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሬንስን የማሸነፊያ ግቦች ኢካምቢ እና ካሊሙንዶ ሙዪንጋ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ፒኤስጂ በውድድር አመቱ #አራተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ፒኤስጂ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ ስድስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ሊጉን መምራቱን ሲቀጥል ሬንስ በሀምሳ ነጥብ አምስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ ሊዮን እንዲሁም ሬንስ ከ ሌንስ የሚገናኙት ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ስኮትላንድ ድል ቀንቷታል !
በአውሮፓ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የስኮትላንድ ብሔራዊ ቡድን ከ ስፔን ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ለስኮትላንድ ብሔራዊ ቡድን የማሸነፊያ ግቦችን ስኮት ማክቶሚናይ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የማንችስተር ዩናይትዱ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ስኮት ማክቶሚናይ ለስኮትላንድ ባደረጋቸው ያለፉት ሁለት ጨዋታዎች #አራተኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
የስኮትላንድ ብሔራዊ ቡድን ማሸነፉን ተከትሎ ምድቡን በስድስት ነጥቦች እየመራ ይገኛል።

ማንችስተር ዩናይትድ ድል ቀንቶታል !
ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ ጋር ያደረገውን የሊጉ ተስተካካይ መርሐ ግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የማንችስተር ዩናይትድን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ማርከስ ራሽፎረድ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፎረድ በውድድር አመቱ አስራ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀምሳ ሶስት በማድረስ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ብሬንትፎርድ በበኩሉ አርባ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ዘጠነኛ ደረጃን ይዟል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን እንዲሁም ብሬንትፎረድ ከ ኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።
- በሌላ ተስተካካይ የሊጉ መርሐግብር ኒውካስል ዩናይትድ ዌስትሀም ዩናይትድን 5ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ብሩክ በየነ በጨዋታው መገባደጃ ላይ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡናው ተጨዋች ሬድዋን ናስር ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ ወደ ሜዳ ተመልሷል።
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር ተጨዋች ብሩክ በየነ በውድድር አመቱ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡናዎች በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ወልቂጤ ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ ሁለት ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ አንደኛ ደረጃን ይዘዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና እንዲሁም ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

ሀዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልባስጥ ከማል እና አቤኔዘር ኦቶ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ሀዋሳ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ ስምንት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
አዳማ ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ ዘጠነኛ ደረጃን ይዘዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሙጂብ ቃሲም እና ሳሙኤል አስፈሪ 2x በራሱ ግብ ላይ ሲያስቆጥር ለወልቂጤ ከተማ ብዙአየሁ ሰይፈ እና ጌታነህ ከበደ ከመረብ አሳርፈዋል።
የወልቂጤ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ጌታነህ ከበደ በውድድር አመቱ አስራ ሶስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የሀዋሳ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ሙጂብ ቃሲም በውድድር አመቱ ስምንተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሀዋሳ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ወልቂጤ ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦችን ይዘው አስራ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ወልቂጤ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና የሚገናኙ ይሆናል።

ድሬዳዋ ከተማ ድል አድርጓል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
-የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግብ አቤል ከበደ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ድሬዳዋ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀያ ሰባት በማድረስ #አስረኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
- ሽንፈት ያስተናገዱት ሀዋሳ ከተማዎች በበኩላቸው በሰላሳ አንድ ነጥቦች #አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ይገናኛሉ።

#BKEthPL 🇪🇹
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
- ሀድያ ሆሳዕና በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
- ለገጣፎ ለገዳዲ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን አስራ አንድ በማድረስ አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ወላይታ ድቻ እንዲሁም ሀድያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ ይገናኛሉ።

ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ተጋርቷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
የማንችስተር ዩናይትድን ግቦች ጄደን ሳንቾ እና ማርከስ ራሽፎርድ ሲያስቆጥሩ ለቶተንሀም ሰን ሁንግ ሚን እና ፔድሮ ፖሮ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ማርከስ ራሽፎርድ በውድድር አመቱ አስራ ስድስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቶተንሀም በሀምሳ አራት ነጥብ #አምስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ አስቶንቪላ እንዲሁም ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ሮማ እና ኤስ ሚላን አቻ ተለያይተዋል !
በጣልያን ሴርያ ሰላሳ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሮማ ከ ኤስ ሚላን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሮማን ግብ ታሚ አብረሀም ሲያስቆጥር ለኤስ ሚላን የአቻነቷን ግብ ሴሌሜከርስ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኤስ ሚላን በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀምሳ ሰባት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።
ሮማ በተመሳሳይ ሀምሳ ሰባት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኤስ ሚላን ከ ክሪሞኒስ እንዲሁም ሮማ ሞንዛ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ሲቲ የሊጉን መሪነት ተረክቧል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ፉልሀምን 2ለ1 እንዲሁም ማንችስተር ዩናይትድ አስቶንቪላን 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ እና ጁሊያን አልቫሬዝ ሲያስቆጥሩ ቪንሰስ የፉልሀምን ግብ ከመረብ አሳርፏል።
የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
በሌላ ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ ከ ሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር አመቱ ሰላሳ አራተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰባ ስድስት በማድረስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የሊጉን መሪነት ከአርሰናል መረከብ ችሏል።
ኒውካስል ዩናይትድ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ ሶስት በማድረስ #አራተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
በቀጠይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም እንዲሁም ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።