" ባየር ሙኒክም ተሸንፏል "
የሌስተር ሲቲው አሰልጣኝ ዲን ስሚዝ በማንችስተር ሲቲ ከደረሰባቸው ሽንፈት በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
" ባየር ሙኒክም ወደዚህ መጥቶ 3ለ0 ተሸንፏል " የሚሉት አሰልጣኙ " ከእረፍት በኋላ ጥሩ ነበርን በውጤቱ ቅር ብሎኛል ነገር ግን በአለም ምርጥ ቡድን መሸነፍ መጨረሻው አይደለም።"ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

" ለአርሰናሉ የፍፃሜ ጨዋታ ይጠቅመናል "
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ ቡድናቸው ሌስተር ሲቲን ካሸነፈበት የሊግ ጨዋታ በኋላ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ፔፕ ጋርድዮላ በንግግራቸውም " አርሰናል እስካሁን ባለው የውድድር አመት የማይታመን ጉዞ አድርጓል ፣ ከዚህ በኋላ ብዙ ነጥብ የሚጥል አይመስለኝም።
በሚቀጥለው መርሐግብር ከእነሱ ጋር ለምናደርገው የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ማሸነፋችን አስፈላጊ ነው ፣ ያንን ጨዋታ ከተሸነፍን ሁሉም ሊያበቃ ይችላል።
ሀላንድ ሁሉንም ሪኮርዶች እንዲሰብር እፈልጋለሁ ፣ እሱ ሁሉንም ግቦች ሲያስቆጥር እኛንም ያግዘናል እኔ እንደማስበው እሱ ዋንጫዎችን ማሸነፍም ይፈልጋል።"ሲሉ ተደምጠዋል።

ፒኤስጂ ድል አድርጓል !
በፈረንሳይ ሊግ የሰላሳ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ ሌንስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ ፣ ሊዮኔል ሜሲ እና ቪቲንሀ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በውድድር አመቱ #ሀያኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
አርጀንቲናዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በውድድር አመቱ አስራ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።
ፒኤስጂ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሰባ ሁለት በማድረስ መሪነቱን ሲያጠናክር ሌንስ በስልሳ ሶስት ነጥቦች #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ አንገርስ እንዲሁም ሌንስ ከሞናኮ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ሪያል ማድሪድ አሸንፏል !
ሪያል ማድሪድ ካዲዝ ጋር ያደረገውን የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የሊግ መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ለሪያል ማድሪድ ግቦችን ማርኮ አሴንስዮ እና ናቾ ፈርናንዴዝ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ሎስ ብላንኮዎቹ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ ሁለት ነጥቦችን በመሰብሰብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሲሆን በቀጣይ ከ ሴልታቪጐ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

ዋናው የስፖርት አልባሳት የንግድ ምልክት እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ይላል።
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ዋናው ወደ ፊት . . . . .
ቻናላችን :- https://t.iss.one/wanawsportwear

#ትንሳኤ
እንኳን አደረሳችሁ !
ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የቲክቫህ አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።
በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
በዓሉን ስናከብር ፤ የተቸገሩ ወገኖቻንን አለንላችሁ በማለት ፣ የወደቁትን በማንሳት ፣ በሀዘን ላይ ያሉ ወገኖችን በማፅናናት፣ ከክፉ ድርጊትና ሀሳብ ርቀን ሊሆን ይገባል።
የሰላም፣ የመተሳሰብና የበረከት በዓል ያድርግልን !
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን !
መልካም በዓል !
#TikvahFamily❤️
@tikvahethiopia

ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !
9:00 ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ
10:00 ዌስትሀም ከ አርሰናል
12:00 መቻል ከ ፋሲል ከነማ
12:30 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ማንችስተር ዩናይትድ
11:15 ሄታፌ ከ ባርሴሎና
1:00 ሳሱሎ ከ ጁቬንቱስ
3:45 ሮማ ከ ዩዲኒዜ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
9:00 ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ
10:00 ዌስትሀም ከ አርሰናል
12:00 መቻል ከ ፋሲል ከነማ
12:30 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ማንችስተር ዩናይትድ
11:15 ሄታፌ ከ ባርሴሎና
1:00 ሳሱሎ ከ ጁቬንቱስ
3:45 ሮማ ከ ዩዲኒዜ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የኢንተር ሚላን አስከፊ ጉዞ ቀጥሏል !
በጣልያን ሴርያ ደካማ " ወቅታዊ አቋም " ላይ የሚገኙት ኢንተር ሚላኖች ተከታታይ ያደረጓቸውን የሴርያው ጨዋታዎች ማሸነፍ ሳይችሉ ቀርተዋል።
ኢንተሮች በሜዳቸው ያደረጓቸውን ሶስት ተከታታይ ጨዋታ ተሸንፈው ግብ ማስቆጠር ሳይችሉ ሲቀርም በክለቡ ታሪክ #ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።
ኢንተር ሚላን በጣልያን ሴርያ የደረጃ ሰንጠረዥ ሀምሳ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ አምስተኛ ደረጃን ይዘው ይገኛሉ።

ሳድዮ ማኔ መቼ ይመለሳል ?
ሴኔጋላዊው የባየር ሙኒክ የፊት መስመር ተጫዋች ሳድዮ ማኔ ከቡድን አጋሩ ሊሮይ ሳኔ ጋር በፈጠረው አለመግባባት በክለቡ ቅጣት ተላልፎበት ይገኛል።
የሊጉ መሪ ባየር ሙኒክ ለሻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ ከዛሬ ጀምሮ ልምምዳቸውን ሲያከናውኑ ሳድዮ ማኔ ወደ ቡድን ስብስብ እንደሚመለስ ተገልጿል።
በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ የሰጡት አሰልጣኙ ቶማስ ቱሄል " ሳድዮ ማኔ ይቅርታ ጠይቋል ፣ ከቡድኑ ጋር በዛሬው ዕለት ልምምድ ይሰራል " ሲሉ ተደምጠዋል።

#PremierLeague 🇬🇬
የተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2023/24 የውድድር ዘመን የመካሄጃ ጊዜያት አስመልክቶ አወዳዳሪው አካል ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት :-
ሰኔ 8/2015 :- የውድድር ዓመቱ መርሐ ግብር ይፋ ይደረጋል።
ነሐሴ 6/2015 :- የአዲሱ ውድድር ዓመት ይጀምራል።
ጥር 4-11/2016 :- የአዲሱ የውድድር ዓመት የመጀመሪያ ዙር እረፍት
ግንቦት 11/2016 :- የ 2023/24 የውድድር ዘመን በገባደጃ ቀን መሆኑ ታውቋል።

" የአርሰናል ቀጣይ ጨዋታዎች ወሳኝ ናቸው "
የመድፈኞቹ የቀድሞ ኮትዲቯራዊው የመሐል ተከላካይ ኮሎ ቱሬ ቀጣዮቹ ሁለት ጨዋታዎች ለአርሰናል ወሳኝ መርሐ ግብሮች መሆናቸውን ገልጿል።
" አርሰናል ከማንችስተር ሲቲ ጋር ጨዋታቸውን ከማድረጋቸው በፊት ዌስትሀም እና ሳውዝሀምፕተን ያገኛሉ ፣ እነዚህ ሁለት ጨዋታች እንደ ሲቲ ጨዋታ ሁሉ ወሳኝ ናቸው።
አርሰናል ዋንጫውን ባያሸንፍ እንኳ ሚኬል አርቴታ አስደናቂ ስራን ሰርቷል ፣ ማንም ሰው አሁን የደረሰበትን ደረጃ ይደርሳል ብሎ ያሰበ የለም " በማለት ተናግሯል።

መኪናዎን ለመግዛት ከ መሸጫ መሸጫ መዞር ወይንም ደግሞ ከ ደላላ ደላለ መደወል አሰልቺ እንደሆነ ይገባናል፡፡ እሱንም በማሰብ ነው መጀመረያ በቀላሉ ሳይለፉ መኪናዎን እነዲያገኙ ያሉንን መኪናዎች በሙሉ Online ያስቀመጥነው፡፡ @ethiocar2
ከምንም በላይ ደግሞ ሻጮችም መኪናቸው እነዲሸጥላቸው Ethio Car Broker'ን ምርጫቸው ስላደረጉ በዛ ያለ የመኪና ስብስብ አለን፡፡
ያሉትን መኪናዎች ለማየት ከታች ያለውን Link ይጫኑ!
Telegram: https://t.iss.one/ethiocar2
🌐 www.ethiocarbroker.com
በምርጫዎ ይደሰታሉ!

ሲሮ ኢሞቢሌ የመኪና አደጋ ደረሰበት !
ጣልያናዊው የላዚዮ የፊት መስመር አጥቂ ሲሮ ኢሞቢሌ በሮም መኪና በሚያሽከረክርበት ወቅት የመኪና አደጋው እንደደረሰበት ተገልጿል።
ሲሮ ኢሞቢሌ የትራፊክ ህግ በመጣስ አደጋው እንደደረሰበት ሲገለፅ በመኪናው ውስጥ ልጆቹ አብረውት እንደነበሩ የጣልያን መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።
ሲሮ ኢሞቢሌ ምንም እንኳ አደጋው ይድረስበት እንጂ በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ሲገለፅ " ደህና ነኝ እጄ ላይ ብቻ መጠነኛ ህመም ይሰማኛል " ሲል መልዕክቱን አጋርቷል።
አደጋው ከተከሰተ በኋላ ሲሮ ኢሞቢሌን ጨምሮ ሰባት ሰዎች ለተጨማሪ ህክምና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸው ተገልጿል።

የቼልሲ እና ማድሪድን ጨዋታ ማን ይመራዋል ?
የፊታችን ማክሰኞ ቼልሲ እና ሪያል ማድሪድ የሚያደርጉትን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ስታምፎርድ ብሪጅ ላይ የሚደረገውን የሁለቱ ቡድኖች ተጠባቂ የመልስ ጨዋታ ጣልያናዊው ዳኛ ዳንኤል ኦርሳቶ በመሀል ዳኝነት እንደሚመሩት ተገልጿል።
ጣልያናዊው ዳኛ ዳንኤል ኦርሳቶ ከዚህ በፊት ሰባት ጊዜ የሪያል ማድሪድን ጨዋታዎች የመሩ ሲሆን ሎስ ብላንኮዎቹ #ሶስቱን አሸንፈው #በአራቱ ሽንፈት አስተናግደዋል።
ዋና ዳኛው ከዚህ በፊት 2020/21 የውድድር አመት የቼልሲ እና ሪያል ማድሪድን የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ የመሩ ሲሆን ጨዋታውን ቼልሲ 2ለ0 ማሸነፍ ችሏል።
ሁለቱ ቡድኖች ከሳምንት በፊት ሳንቲያጎ በርናባው ላይ ያደረጉትን የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሪያል ማድሪድ 2ለ0 ማሸነፉ ይታወሳል።

ዚንቼንኮ ከጨዋታ ውጪ ሆኗል !
አርሰናል ከዌስትሃም ጋር በሚያደርገው ወሳኝ የሊግ መርሐግብር የአሌክሳንደር ዚንቼንኮን ግልጋሎት እንደማያገኝ ተገልጿል።
ዩክሬናዊው የመስመር ተጨዋች አሌክሳንደር ዚንቼንኮ ከጨዋታው ውጪ የሆነው ባለፈው ሳምንት ቡድኑ ከሊቨርፑል ጋር አቻ ሲለያይ የብሽሽት ጉዳት ስላጋጠመው መሆኑ ተገልጿል።

" ሁሉንም ጨዋታ ማሸነፍ እንፈልጋለን "
የመድፈኞቹ የፊት መስመር ተጨዋች ጋብሬል ጄሱስ ከደቂቃዎች በኋላ ከዌስትሀም ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት አስተያየቱን ሰጥቷል።
ጋብሬል ጄሱስ በንግግሩም " በሙሉ አቅማችን መጫወት አለብን ምክንያቱም ሁሉም ግጥሚያዎች ወሳኝ ናቸው ፣ አሁንም ከዚህ ታላቅ ክለብ ጋር እየተፋለምን ነው ፣ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ እንፈልጋለን።"ሲል ተደምጧል።

" ለማሸነፍ የቻልነውን ማድረግ አለብን "
የሊጉ መሪ አርሰናል ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከዌስትሀም ጋር ካለባቸው የሊግ መርሐ ግብር በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ሚኬል አርቴታ በንግግራቸውም " ባለፉት ጨዋታዎች እንዳደረግነው የዛሬውንም ጨዋታ ለማሸነፍ የቻልነውን ነገር ሁሉ ማድረግ አለብን።
ዚንቼንኮ ከሊቨርፑል ጨዋታ በኋላ ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ የህክምና ምርመራ አድርገንለት ለዛሬው ጨዋታ እንደማይደርስ አረጋግጠናል።"ሲሉ ተደምጠዋል።