TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
1. በተጠናቀቀው የ ውድድር ዓመት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ #መጀመሪያ እና #መጨረሻ ግብ ያስቆጠሩት ተጫዋቾች ማናቸው ?

2. ዋልያዎቹ በ ካሜሩን የ አፍሪካ ዋንጫ የሚገጥሟቸውን #ሶስት ሀገራት እነማን ናቸው ?

3. በ ቶኪዮ ኦሎምፒክ ለ ኢትዮጵያ በ 10,000 ሜትር ወንዶች ወርቅ ያስገኘው አትሌት ማነው ?

ምላሽ መስጫ አድራሻ :- https://t.iss.one/joinchat/RyUJe4pwn1exkh-i

#ማስጠንቀቂያ !

1. ግማሽ መልስ አሸናፊ ወይም ተሸላሚ አያደርግም

2. " EDIT " የተደረጉ ምላሾች ተቀባይነት አይኖራቸውም

3. ሶስቱም ጥያቄዎች በአንድ ላይ መመለስ ሲኖርባቸው #በተናጥል የሚመጡ ምላሾች አሸናፊ አያደርግም !
ኤድዋርድ ሜንዲ በድንቅ ብቃቱ ቀጥሏል !

ሴኔጋላዊው የ ቼልሲ ግብ ጠባቂ ኤድዋርድ ሜንዲ በ ዘንድሮ የውድድር አመት የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ላይ ባደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች በ አራቱ ላይ ግቡን አላስደፈረም ።

በ አውሮፖ ሻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ኤድዋርዶ ሜንዲ ባደረጋቸው የ #መጀመሪያ አስራ ሰባት ጨዋታዎች በ አስራ ሶስቱ ግቡን ሳያስደፍር የወጣ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ መሆን ችሏል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe