" በቅርቡ ወደ ሜዳ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ "
የማንችስተር ሲቲው ቤልጂየማዊ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ኬቨን ዴብሮይን ያጋጠመውን ጉዳት ተከትሎ የተሳካ ቀዶ ጥገና ማድረጉን አስታውቋል።
ኬቨን ዴብሮይን ስለ ጉዳቱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው መልዕክት " ከበርንሌይ ጨዋታ በኋላ ያለው የጉዳት ዜና በአካል እና አእምሮ ትልቅ ጉዳት ነበረው።
አሁን ቀዶ ጥገናው ተጠናቋል ከጉዳቴ ለማገገም እና በቅርቡ ወደ ሜዳ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ ድጋፍ ያደረጋችሁልኝን ሁሉ አመሰግናለሁ።"ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
አሰልጣኝ ሉቺያኖ ስፓሌቲ ወደ ጣልያን ? ከአሰልጣኝ ሮቤርቶ ማንሲኒ ጋር የተለያየው የጣልያን ብሔራዊ ቡድን በምትኩ አሰልጣኝ ሉቺያኖ ስፓሌቲን በሀላፊነት ለመሾም እንደሚፈልግ ተገልጿል። ጣልያናዊው የቀድሞ የሴርያው ሻምፒዮን ናፖሊ አሰልጣኝ ሉቺያኖ ስፓሌቲ በበኩላቸው ከሀገሪቱ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቀረበላቸውን ሀላፊነት ለመቀበል ፍቃደኛ መሆናቸው ተነግሯል። አሰልጣኙ በሀላፊነት የሚሾሙ ከሆነ በቀጣዩ የ…
የጣልያን ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !
በቅርቡ ከአሰልጣኝ ሮቤርቶ ማንሲኒ ጋር የተለያየው የጣልያን ብሔራዊ ቡድን በምትኩ የቀድሞ የናፖሊ አሰልጣኝ የነበሩትን ሉቺያኖ ስፓሌቲ በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓል።
ጣልያናዊው የቀድሞ የሴርያው ሻምፒዮን ናፖሊ አሰልጣኝ ሉቺያኖ ስፓሌቲ ብሔራዊ ቡድኑን እስከ 2026 ለማሰልጠን በሀገሪቱ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተሾመዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በቅርቡ ከአሰልጣኝ ሮቤርቶ ማንሲኒ ጋር የተለያየው የጣልያን ብሔራዊ ቡድን በምትኩ የቀድሞ የናፖሊ አሰልጣኝ የነበሩትን ሉቺያኖ ስፓሌቲ በሀላፊነት መሾሙን ይፋ አድርጓል።
ጣልያናዊው የቀድሞ የሴርያው ሻምፒዮን ናፖሊ አሰልጣኝ ሉቺያኖ ስፓሌቲ ብሔራዊ ቡድኑን እስከ 2026 ለማሰልጠን በሀገሪቱ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተሾመዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ለሀገሬ 🇪🇹 ክብር ስል ሪከርዱን አስመልሳለሁ " አትሌት ለተሰንበት ግደይ
አትሌት ለተሰንበት ግደይ የ 5000ሜትር ሪከርድ በኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕዬጎን ከሀገራችን ስለተወሰደበት መንገድ ስትናገር ቁጭት ውስጥ ሆና ነው።
የ 1500ሜትር የገንዘቤ ዲባባ ሪከርድ ከዛም በቀናት ልዩነት የራሷ የ 5000ሜ ሪከርድ በፌዝ ኪፕዬጎን ሲሰበር መመልከት " የሀገር ክብር " እንደመነካት ነው ትላለች።
" የሚፈለገው ብር አይደለም ሁለቱ ሪከርድ ከሀገራችን ሲወጣ በጣም ተበሳጭቻለሁ " የምትለው ለተሰንበት ግደይ " ይህን ሪከርድ እንደማስመልስ ቃል እገባለሁ ለራሴ #ሳይሆን ለሀገሬ #ኢትዮጵያ ክብር ስል " ትላለች።
በስተመጨረሻም " ኢትዮጵያ ሀገራችን ሁሌም የወርቅ ሀገር እንድትሆንልኝ እመኛለሁ " ስትል ንግግሯን ትቋጫለች።
የአለም ሻምፒዮናው በነገው ዕለት ሲጀምር በ 10,000ሜትር ፍፃሜ የምትወዳደረው ለተሰንበት ግደይ እንደ ኦሪገን ውድድር ሁሉ ለሀገሯ የመጀመሪያውን ወርቅ ለማምጣት ብርቱ ፉክክር ይጠብቃታል።

🥇WANAW ወደ ፊት...👉
✔️አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት
ወረቀት ፊትለፊት
👇🏽wanaw
https://t.iss.one/wanawsportwear
🤳0901 138 283
🤳0910 851 535
🤳0913 586 742
✔️አድራሻ ፦ ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት
ወረቀት ፊትለፊት
👇🏽wanaw
https://t.iss.one/wanawsportwear
🤳0901 138 283
🤳0910 851 535
🤳0913 586 742
ኢትዮጵያ ዛሬ በማን ትወከላለች ?
1⃣ - 3000ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣርያ
👉 ጌትነህ ዋለ ( ምድብ አንድ ) ፣ አብርሀም ስሜ ( ምድብ ሁለት ) እና ለሜቻ ግርማ ( ምድብ አራት )
🇪🇹 አትሌት ለሜቻ ግርማ የወቅቱ የአለም እና የኦሎምፒክ ( ቶኪዮ ) የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሲሆን በዚህ ርቀት አዲስ ታሪክ ይፅፋል ተብሎ ይጠበቃል።
በዚህ የማጣርያ ውድድር ከምድቡ ቀዳሚውን #አምስት ደረጃዎች ይዘው የሚያጠናቅቁ አትሌቶች ቀጣዩን ዙር ይቀላቀላሉ።
2⃣ - 1500ሜትር የሴቶች ማጣርያ
👉 ድርቤ ወልተጂ ( ምድብ ሁለት ) ፣ ብርቄ ሀየሎም ( ምድብ ሶስት ) እና ሂሩት መሸሻ ( ምድብ አራት )
በዚህ የማጣርያ ውድድር ከምድቡ ቀዳሚውን #ስድስት ደረጃዎች ይዘው የሚያጠናቅቁ አትሌቶች ቀጣዩን ዙር ይቀላቀላሉ።
የውድድር ዓመቱ የ1500ሜትር ምርጥ ሰዓት የማን ነው ?
1ኛ :- ፌዝ ኪፕዬጎን ( ኬንያ ) የአለም ሪከርድ ባለቤት ስትሆን በዚህ ርቀት በማጣርያ በምድብ #ሁለት ትገኛለች።
ጎዳፍ ፀጋይ ፣ ሂሩት መሸሻ ፣ ብርቄ ሀየሎም እና ድርቤ ወልተጂ ተከታዩን አራት ደረጃዎች በመያዝ የአመቱ ምርጥ ሰዓት ባለቤት ናቸው።
3⃣ - የ10,000ሜትር ሴቶች ፍፃሜ
🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ ፣ ጉዳፍ ፀጋይ ፣ እጅጋየሁ ታዬ እና ለምለም ሀይሉ
የውድድር መካሄጃ ሰዓት ለመመልከት :- https://t.iss.one/tikvahethsport/44027

የዛሬ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች !
11:00 ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ
1:30 ቶተንተም ከ ማንችስተር ዩናይትድ
1:30 ፍሮሲኖን ከ ናፖሊ
2:30 አል ሜርያ ከ ሪያል ማድሪድ
3:45 ኢንተር ሚላን ከ ሞንዛ
4:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
11:00 ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ
1:30 ቶተንተም ከ ማንችስተር ዩናይትድ
1:30 ፍሮሲኖን ከ ናፖሊ
2:30 አል ሜርያ ከ ሪያል ማድሪድ
3:45 ኢንተር ሚላን ከ ሞንዛ
4:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ኒውካስል ዩናይትድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዩናይትድ ሰራተኞች የግሪንውድን መመለስ ተቃወሙ !
ማንችስተር ዩናይትድ ለአመታት ከሜዳ ርቆ የቆየውን እንግሊዛዊ የፊት መስመር ተጨዋች ሜሰን ግሪንውድ ወደ ቡድኑ ለመመለስ ማሰባቸው መገለፁ ይታወሳል።
ይህንንም ተከትሎ ጥቂት የማንችስተር ዩናይትድ ሰራተኞች ሜሰን ግሪንውድ ወደ ቡድኑ የሚመለስ ከሆነ ስራ እንደሚለቁ ማስታወቃቸው ተገልጿል።
በተጨማሪም ሌሎች የክለቡ ሰራተኞች ተጨዋቹ የሚመለስ ከሆነ የስራ ማቆም አድማ ለማድረግ በማሰብ ላይ እንደሚገኙ ተዘግቧል።

" ሳውዲ በራቸውን ስታንኳኳ ሁሉም ይከፍታሉ "
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ሁሉም ሳውዲ አረቢያ ላይ ተቃውሞ እያቀረበ ቢገኝም በራቸውን ስታንኳኳ ግን በቀይ ምንጣፍ ነው የተቀበሏት በማለት ተናግረዋል።
" ሁሉም ሰው ስለ ሳውዲ አረቢያ ተቃውሞ እያቀረበ ነው " ያሉት አሰልጣኙ " ነገር ግን ሳውዲ በራቸውን ስታንኳኳ ሁሉም ከፍተው ' ምን ትፈልጊያለሽ ? ሁሉንም ነገር እሸጣለሁ ' ብለው በደስታ ነው የሚናገሩት።"ብለዋል።

#Budapest 🇪🇹
ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በሚጀምረው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ አዳዲስ ነገሮች ተግባራዊ እንደሚሆኑ ተገልጿል።
ከእነዚህም መካከል :-
- ከ 800 ሜትር በላይ ባሉ የማጣሪያ ውድድሮች ቀጣዩን ዙር የሚቀላቀሉ አትሌቶች የሚለዩት ከሁሉም የውድድር ምድቦች በሚያስመዘግቡት ደረጃ #ብቻ ሆኗል።
- የውድድሩ አሸናፊ አትሌት አሰልጣኞች በተመሳሳይ የሜዳሊያ ሽልማት የሚበረከትላቸው ይሆናል።
- የ1,500ሜትር ፣ 3,000መሰናክል እና 5,000 ሜትር ማጣሪያ ተወዳዳሪዎች ቀጣዩን ዙር የሚቀላቀሉት በሚያስመዘግቡት #ደረጃ ብቻ ይሆናል።
- ይህም ከዚህ ቀደም በነበሩ የዓለም ሻምፒዮናዎች ላይ የተሻለ ሰዓት ያላቸው አትሌቶች ወደ ቀጣዩ ዙር የሚያሳልፈውን አሰራር #ያስቀረ ሆኗል።
የአዲሱ ህግ ሙሉ መረጃ ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

" ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 በፀሎት እንዳይለዩን " ጉዳፍ ፀጋይ
የአለም የወርቅ እና ብር ሻምፒዮኗ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ዛሬ ምሽት በ 10,000ሜትር ሴቶች ፍፃሜ ለሀገራችን የመጀመሪያ ሜዳሊያን ለማስገኘት ከቡድን አጋሮቿ ጋር በመሆን ብርቱ ፉክክር ታደርጋለች።
ከውድድሩ አስቀድሞ ሀሳቧን ያካፈለችው ጉዳፍ " የራሳችን ጥረት እና ልፋት እንዳለ ሆኖ ሁሉም ነገር የሚያምረው ፈጣሪ ሲጨመርበት ነው ፣ ህዝባችን ሁሌም ከጎናችን ነው አሁንም እንዲሆን እንፈልጋለን።
የኢትዮጵያ ህዝብ የተለየ ነው መግለፅ ያቅተኛል በየትኛውም ቦታ የተለየ ክብር ነው የሚሰጠኝ ፣ ከዚህ በላይ መስራት እንዳለብኝ የቤት ስራ ሰጥቶኛል። የህዝቡን ፍቅር ለመግለፅ እቸገራለሁ " ብላለች።

ኢትዮጵያ ዛሬ በማን ትወከላለች ? 1⃣ - 3000ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣርያ 👉 ጌትነህ ዋለ ( ምድብ አንድ ) ፣ አብርሀም ስሜ ( ምድብ ሁለት ) እና ለሜቻ ግርማ ( ምድብ አራት ) 🇪🇹 አትሌት ለሜቻ ግርማ የወቅቱ የአለም እና የኦሎምፒክ ( ቶኪዮ ) የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሲሆን በዚህ ርቀት አዲስ ታሪክ ይፅፋል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ የማጣርያ ውድድር ከምድቡ ቀዳሚውን #አምስት ደረጃዎች…
#Budapest 🇪🇹
የ 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ሊካሄድ የነበረ ቢሆንም በዝናብ ምክንያት የጠዋት ውድድሮች የሰዓት ሽግሽግ እንደተደረገባቸው ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ የጠዋት ውድድሮች ከሰዓታት በኋላ 4:50 ላይ ጅማሮውን አድርጎ 9:45 ላይ እንደሚጠናቀቅ አወዳዳሪው አካል ይፋ አድርጓል።
የምሽት ውድድሮች አስቀድሞ በተያዘለት የሰዓት መርሐ ግብር የሚከናወን ይሆናል።
የተሻሻለው የኢትዮጵያ 🇪🇹 መርሐ ግብር ሰዓት :-
- ከሰዓት 7:35 :- የ3000 ሜትር ወንዶች መሰናክል ማጣርያ
- ከሰዓት 9:15 :- የ1500 ሜትር ሴቶች ማጣርያ

" ሮናልዶ ፊት ሜሲን በመጥራታቸው ሊቀጡ ይገባል "
ሀፌዝ አል መድሌጅ የተባሉ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ባለስልጣን በሊጉ ጨዋታዎች ላይ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፊት የሊዮኔል ሜሲን ስም የሚጠሩ ደጋፊዎች ሊቀጡ እንደሚገባ አሳስበዋል።
ባለስልጣኑ በንግግራቸውም " የሊጋችን አምባሳደር ( ምልክት ) ለሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሊዮኔል ሜሲን ስም በተደጋጋሚ እየጠሩ የሚጮሁ ደጋፊዎች የስነምግባር ቅጣት ሊጣልባቸው ይገባል።"ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሀፌዝ አል መድሌጅ የተባሉ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ባለስልጣን በሊጉ ጨዋታዎች ላይ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፊት የሊዮኔል ሜሲን ስም የሚጠሩ ደጋፊዎች ሊቀጡ እንደሚገባ አሳስበዋል።
ባለስልጣኑ በንግግራቸውም " የሊጋችን አምባሳደር ( ምልክት ) ለሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሊዮኔል ሜሲን ስም በተደጋጋሚ እየጠሩ የሚጮሁ ደጋፊዎች የስነምግባር ቅጣት ሊጣልባቸው ይገባል።"ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#ኢትዮጵያ🇪🇹
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የሚሳተፉበት የ3000 ሜትር መሰናክል ወንዶች የማጣሪያ ውድድር መካሄዱን ጀምሯል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በርቀቱ በአትሌት ለሜቻ ግርማ ፣ አብርሃም ስሜ እና ጌትነት ዋለ ተወክላለች።
🇪🇹🇪🇹 ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹

አትሌት ጌትነት ዋለ ለፍፃሜ አልፏል 🇪🇹
በ3,000 ሜትር መሰናክል ወንዶች የማጣሪያ ውድድር በመጀመሪያ ምድብ የተወዳደረው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጌትነት ዋለ ውድድሩን በአንደኝነት በማጠናቀቅ ለፍፃሜ ደርሷል።
አትሌት ለሜቻ ግርማ እና አትሌት አብርሃም ስሜ በሚቀጥሉት ምድቦች የሚወዳደሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በ3,000 ሜትር መሰናክል ወንዶች የማጣሪያ ውድድር በመጀመሪያ ምድብ የተወዳደረው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጌትነት ዋለ ውድድሩን በአንደኝነት በማጠናቀቅ ለፍፃሜ ደርሷል።
አትሌት ለሜቻ ግርማ እና አትሌት አብርሃም ስሜ በሚቀጥሉት ምድቦች የሚወዳደሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አትሌት አብርሀም ስሜ ለፍፃሜ ማለፍ አልቻለም 🇪🇹
በ3,000 ሜትር መሰናክል ወንዶች የማጣሪያ ውድድር በሁለተኛው ምድብ የተካፈለው ኢትዮጵያዊ አትሌት አብርሀም ስሜ ውድድሩን ስምንተኛ በማጠናቀቅ ለፍፃሜው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል።
ሌላኛው የኢትዮጵያ ተወካይ አትሌት ለሜቻ ግርማ በመጨረሻው ምድብ የሚወዳደር ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በ3,000 ሜትር መሰናክል ወንዶች የማጣሪያ ውድድር በሁለተኛው ምድብ የተካፈለው ኢትዮጵያዊ አትሌት አብርሀም ስሜ ውድድሩን ስምንተኛ በማጠናቀቅ ለፍፃሜው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል።
ሌላኛው የኢትዮጵያ ተወካይ አትሌት ለሜቻ ግርማ በመጨረሻው ምድብ የሚወዳደር ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አትሌት ለሜቻ ግርማ ለፍፃሜ አልፏል 🇪🇹
በመጨረሻው ምድብ የተካፈለው ኢትዮጵያዊ አትሌት ለሜቻ ግርማ ውድድሩን በአንደኝነት በማጠናቀቅ ለፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በመጨረሻው ምድብ የተካፈለው ኢትዮጵያዊ አትሌት ለሜቻ ግርማ ውድድሩን በአንደኝነት በማጠናቀቅ ለፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Budapest 🇪🇹
በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ባደረገው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የ 3,000 ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣሪያ ውድድራቸውን ማድረግ ችለዋል።
በውድድሩ የመጀመሪያ ምድብ የተካፈለው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጌትነት ዋለ ውድድሩን 8:19.99 በሆነ ሰዓት በመግባት በአንደኝነት አጠናቆ ለፍፃሜ ማለፍ ችሏል።
በምድብ ሁለት የተካፈለው ኢትዮጵያዊ አትሌት አብርሃም ስሜ ውድድሩን ስምንተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቁን ተከትሎ ለፍፃሜ ማለፍ ሳይችል ቀርቷል።
በመጨረሻው ምድብ የተወዳደረው ኢትዮጵያዊ አትሌት ለሜቻ ግርማ ውድድሩን በበላይነት በማጠናቀቅ ለፍፃሜ ማለፉን ማረጋገጥ ችሏል።
የ3,000 ሜትር መሰናክል ወንዶች የፍፃሜ ውድድር የፊታችን ማክሰኞ ምሽት 4:42 የሚደረግ ይሆናል።

19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት በሀንጋሪ ቡዳፔሽት መካሄዱን በይፋ የጀመረ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ ታሪካዊውን 100ኛ ሜዳሊያዋን በዚህ መድረክ ታሳካለች ተብሎ ይጠበቃል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ባለፉት አስራ ስምንት የአለም ሻምፒዮናዎች ተሳታፊ የነበረ ሲሆን ከአንዱ #በስተቀር በሁሉም ሻምፒዮናዎች ላይ በሜዳልያ ሰንጠረዥ ውስጥ ገብታለች፡፡
ሀገራችን ምን ያህል ሜዳሊያዎችን አግኝታለች ?
🥇ወርቅ :- ሀገራችን በድምሩ በአለም ሻምፒዮናው 33 የወርቅ ሜዳልያዎችን በአስራ ዘጠኝ አትሌቶቿ አሳክታለች።
ከነዚህም መካከል :-
1. ቀነኒሳ በቀለ እና ጥሩነሽ ዲባባ አምስት ወርቆችን ( በድምሩ አስር )
2. ሀይሌ ገብረሥላሴ :- አራት ወርቅ
3. መሰረት ደፋር ፣ ሙክታር እድሪስ እና አልማዝ አያና እያንዳንዳቸው ሁለት ወርቆችን ለሀገራቸው አስገኝተዋል።
🥈ብር :- ሰላሳ አራት የብር ሜዳልያዎች በሀያ ስምንት አትሌቶች ተገኝተዋል።
🥉ነሐስ :- ሀያ ስምንት የነሐስ ሜዳልያዎችን በሀያ አምስት አትሌቶቻችን መገኘት ችሏል፡፡
በ19ኛው የአለም ሻምፒዮና 100ኛውን ታሪካዊ ሜዳሊያ የሚያሳካው አትሌት ማን ይሆናል ብለው ያስባሉ ❓

#PHOTO 🇪🇹
የ3000ሜትር መሰናክል ወንዶች የማጣርያ መርሐ ግብር ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ ከውድድሩ የተወሰዱ ምስሎችን ይመልከቱ።